V IOR እትም 5 የኢትዮጵያ የሪል እስቴት ታሪክ ከየት ወዴት? ማህሌት ተሾመ Senior Marketing management F I R S T H O M E M A G A Z I N E ገዢ ወይስ ሻጭ አሁን ባለው የቤት ገበያ ላይ በይበልጥ ተፅኖ ያለው ማነው? ለቤት ብድር ባንኮች የሚጠይቁን ዶክመንቶች ምንድናቸው? 2016 19--
መ ግ ቢ ያ የ ሳ ም ን ቱ እ ን ግ ዳ የ እ ስ ፓ ን ሰ ራ ች ን ማውጫ ለ ግ ብ ይ ቶ መ መ ሪ ያ የ ሚ ያ ገ ኙ በ ት ማ ጋ ዚ ን VOLUME 5 በሳምንት አንዴ ይጠብቁን ት ን ታ ና ዊ ፅ ሁ ፍ የ ሚ ሸ ጡ ቤ ቶ ች ዝ ር ዝ ር የ አ ር ታ ዒ ማ ስ ታ ወ ሻ ከ ህ ግ አ ን ፃ ር የ ገ በ ያ ዳ ሰ ሳ
ተስፋ GEBI SA EJETA " h a s l if t e d t h e f o r t u n e s o f f a r m e r s a n d s t r e n g t h e n s t h e s o u l s o f n a t i o n s . " E j e t a w a s b o r n i n t h e r emo t e v i l l a g e Wo l l o n k omi , E t h i o p i a t o O r omo p a r e n t s . E n c o u r a g e d b y h i s mo t h e r , h e w a l k e d 2 0 k i l ome t r e s t o t h e n e a r e s t e l eme n t a r y s c h o o l e v e r y S u n d a y e v e n i n g a n d s p e n d t h e w e e k t h e r e . U S P r e s i d e n t J o e B i d e n i n a c e r emo n y a t t h e Wh i t e H o u s e p r o f e s s o r N a t i o n a l M e d a l o f S c i e n c e " o u t s t a n d i n g c o n t r i b u t i o n s t o t h e s c i e n c e o f p l a n t g e n e t i c s ."
1 ከ20ኛው ክፍለ ዘመን በፊት የኢትዮጵያ መኖሪያ ቤት በዋናነት እንደ ጭቃ፣ እንጨትና ጣራ ካሉ የተፈጥሮ ቁሳቁሶች በተሠሩ ባህላዊ መዋቅሮች ነበር። እነዚህ መኖሪያ ቤቶች ከአካባቢው የአየር ንብረትና ባሕል ጋር የሚስማሙ ናቸው። የ ባህላዊ የኢትዮጵያ ቤቶች የሕንፃ አሠራር በተለያዩ ጎሳዎች ይለያያል። ለምሳሌ ክብ ቅርጽ ያላቸው ቱኩል ጎጆዎች በኦሮሞ ህዝብ ዘንድ የተለመዱ ሲሆኑ አራት ማዕዘን ቅርጽ ያላቸው ቤቶች ደግሞ በአማራና በትግራይ ማህበረሰቦች ዘንድ ተስፋፍተው ነበር። ባህላዊ መኖሪያ ቤት ቅድመ-20ኛው ክፍለ ዘመን ሥነ-ሕንፃ ስታይል - ባህላዊው የኢትዮጵያ መኖሪያ ቤት ብዙ ጊዜ የጋራ ኑሮን ያጎላ ነበር። ለረጅም ጊዜ የዘመዱ ቤተሰቦች ወይም ብዙ ትውልዶች የጋራ ቦታዎችንና ሀብቶችን በማካፈል በአንድ ውህድ ውስጥ አብረው ይኖራሉ። ይህም የኅብረተሰቡን ስሜት ከማሳደግም በላይ በቤተሰብ አንድነት ውስጥ ድጋፍና ትብብር እንዲኖር አስችሏል ።ማህሌት ተሾመ
20ኛው መቶ ዘመን - ዘመናዊነትን ለማሻሻል የተደረጉ ጥረቶች በ20ኛው ክፍለ ዘመን ኢትዮጵያ የመሰረተ ልማትና የመኖሪያ ቤት ዘርፏን ዘመናዊ ለማድረግ የተለያዩ ጥረቶችን ማከናወኗ ንዑስ ነው። ቀደም ባሉት ዓመታት በከተሞች ዕቅድና በመንግሥት ሕንፃዎች፣ ትምህርት ቤቶችና ሆስፒታሎች ግንባታ ላይ ትኩረት ተደርጎ ነበር። መዲናዋ አዲስ አበባ ዘመናዊ የመኖሪያ አካባቢ ልማትና የአፓርትመንት ሕንፃዎች ግንባታ ተከናውኗል። ቅድመ-20ኛው ክፍለ ዘመን የዘመናዊ የመኖሪያ አካባቢዎች ልማት፤ አዲስ አበባ ዘመናዊ የመኖሪያ አካባቢዎች መቋቋማቸውን የተመለከተ ሲሆን ይህም በባህላዊ የመኖሪያ ቤቶች አሠራር መለየቱን የሚያንፀባርቅ ነው። እንደ አራት ኪሎ፣ ፒያዛ እና ካዛንቺስ ያሉ ሰፈሮች የንግድና የመኖሪያ ሕንፃዎች ያሏቸው ህያው የከተማ ማዕከላት ሆነው ብቅ አሉ። እነዚህ አካባቢዎች ዘመናዊ ምቹ የሆኑ የአፓርታማ ሕንፃዎችና ቤቶች ነበሩ ። በዚህ ዘመን ከተገነቡት ህንፃዎች መካከል የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቴአትር፣ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ፣ የመንግስት ቢሮዎችና ሆስፒታሎች ይገኙበታል። እነዚህ ሕንፃዎች ዘመናዊ የሥነ ሕንፃ ዓይነቶችን የሚያሳዩ ከመሆኑም በላይ ለከተማዋ መልክዓ ምድራዊ አቀማመጥ አስተዋጽኦ አበርክተዋል።
Special Ad 28 ስንተዋወቅ! real estate Best Brand of the Year VILLA BILDING SHOP STORY APARTMENT LAND VENTURE We Are Selling Addis! አድካሚየሆነውን የቤትፍለጋዎትን እናስቀርሎታለን! CALL NOW
በ20ኛው ክፍለ ዘመን በኢትዮጵያ በተለይም በከተሞች አካባቢ ማዕከል ያደረገ ጉልህ የለውጥና የዘመናዊነት ዘመን ነበር። በመሰረተ ልማት፣ በመኖሪያ አካባቢዎችና በህዝብ ህንጻዎች ላይ የሚታየው እድገት በቀጣይ አመታት ለሀገሪቱ ቀጣይነት ያለው ዕድገትና የከተሞች መስፋፋት መሰረት ጥሏል። አፄ ሃይለ ስላሴ ንጉሰ ነገስት የከተሞች መስፋፋት እያደገ ሲሄድ በአዲስ አበባ የመኖሪያ ቤቶች ፍላጎት ጨመረ። ይህም አዲስ የመኖሪያ ቤት እንዲገነባ ምክንያት ሆኗል ። ከ1928 እስከ 1966 ዓ.ም ድረስ ኢትዮጵያን የገዙት አፄ ሃይለ ስላሴ ለዘመናዊነት እድገት ቁልፍ ሚና ተጫውተዋል። የከተማ ልማትን ያበረታቱ፣ በመሰረተ ልማት ፕሮጀክቶች ላይ መዋዕለ ንዋይ እዲፈስ፣ እንዲሁም የትምህርትና የጤና ተቋማትን እድገት እዲያመጡ ይጥሩ ነበር እሳቸው። የአፓርትመንት ሕንፃዎች ዕድገት
በወቅቱ የነበሩ ጥናቶች እንደሚገልፁት በጊዜው ከነበሩት ቤቶች 8ዐ% የሚሆኑት ደረጃቸውን ያልጠበቁ ሲሆኑ ይህም ማለት በቂ መንገድ ውሀ መብራት, መፀዳጃና ማብሰያ የሌላቸው መሆናቸውን ያትታሉ። GEORGE MEELAL II VOlume 4 የነበረው የኢትዮጵያ መንግስት በ1983 ዓ.ም. ከተለወጠ በሃላ በኢትዮጵያ የኢኮኖሚ ተሃድሶ ተደርጎ ወደ ገበያ ተኮር ኢኮኖሚ የተሸጋገረበት ወቅት ነበር። በዚህ ወቅት የማይንቀሳቀሱ ንብረቶች ለግል ኢንቨስትመንት መከፈቱ የግንባታ ኢንዱስትሪውን እድገት እዲያሳይ ምክንያት ሆኖታል። በፊት የነበሩት የመንግስት አስተዳደር ፓሊሲያቸው ለግል ባለሃብት ልማት ያልተመቸ በመሆኑ ከፍተኛ የቤት እጥረትን አቆይቷል፡፡ እየጨመረ የመጣውን የከተሞች የህዝብ ቁጥር ተደምሮ በተለይ በአዲስ አበባና ሌሎች ትልልቅ ከተሞች የነበረውን ደረጃውን የጠበቀ ቤት አቅርቦት ጥያቄ ከፍተኛ ነበር፡፡ ከ-1983 ዓ.ም በኋላ Market Liberalization የገበያ ነጻነት ጠቅላይ ሚንስተር አቶ መለስ ዜናዊ ለዚህ ከፍተኛ የሆነ የቤት ፍላጎት እና በየጊዜው እየጨመረ ለሔደው የቤት ጥያቄ በሪልስቴት ዘርፍ ላይ የተሰማሩ ድርጅቶች መምጣታቸው ተስፋን ቢጨምርም ከነበረው ከፍተኛ ፍላጎት አንጻር ወደ ዘረፉ የገቡት እና እየሰሩ ያሉት የሪስቴት ድርጅቶች በፍፁም ተመጣጣኝ አቀርቦት እየሰጡ አለመሆኑ አይካድም ፡፡
በጊዜው መንግሰት አልሚዮች ላላቸው በሰፊው የቤት ስራ እንዲስፋፋ በማለት ሰፋፊ የሊዝ መሬቶችን “ለአልሚዎች” በዝቅተኛ እና በተራዘመ የሊዝ ክፍያ ቢሰጥም አብዛኞቹ ሬልስቴት ሊያለሙ የወሰዱትን መሬት ባለመጠቀም፤ለሌላ አላማ በማዋለ እና በተለያዩ አስተዳደራዊ ችግሮች ባለመገንባታቸዉ ከ1ዐ ዓመታት በኋላ በ1998 ዓ.ም መልሶ ለመቀበል ሒደትን አልፏል፡፡ ቤት ችግር ከሰው ልጆች መሰረታዊ ፍላጎቶች አንዱ በመሆኑ በ1997 ዓ.ም መንግስት በዝቅተኛ ቁጠባ ዝቅተኛ ኑሮ ላላቸው ብሎ የጀመረው የቤት ፕሮግራም ቢሆንም ሲነሳ የታለመለትን ያህል ማሳካት ባይችልም በ1ዐዐ,ዐዐዐ የሚቆጠሩ ቤቶችን ገንብቶ ለማስተላለፍ ችሎአል፡፡ እንዲሁም በማህበራት የተደራጁ ቤት ፈላጊዎችን ቦታ በመስጠት እና በማመቻቸት በተለይ በ CMC እና ሀይሌ ጋርመንት አካባቢ በርከት ያሉ የማህበር አፓርትመንቶች እንዲሰሩ አድርጎል። የ የሬልስቴት ዘርፍ በኢትዮጵያ እንደ ንግድ ዘረፍ ተዋውቆ አገልግሎት መስጠት ከጀመረ 3ዐ ዓመታትን አይዘልም:: ከዛን ጊዜ በፊት በነበሩት ዓመታት የነበሩት የመንግስት አስተዳደሮች በንጉሱም አስተዳደር ጊዜ መሬት የነገስታት ለባላባት እና ሹማምንት የነበረ ሲሆን በደርግ ዘመን ብዙም በግለሰብ ሀብት የማይፈራበት ዘመን በመሆኑ የቤት ችግሮችን የመንግስት የኪራይ ቤቶችን በማዘጋጀት፤የቀበሌ ቤቶችን በመስራት እና በትንሹም ቢሆን የድርጅት የማህበር ቤቶችን በማመቻቸት ሰዎች መኖሪያ ማግኘት እንዲችሉ ተሞክሯል፡፡ በኢህአዲግ ዘመን የተፈጠረው የኢኮኖሚ ስርአት በመከተል የተወሰኑ ግለሰቦች በሪልስቴት ደረጃ የገነቡ ቢሆንም ጎልቶ እና ጠንክር ባለ መልኩ የወጣው አያት ሪልስት በ1987 ዓ.ም ነበር፡፡ በጊዜው ከከተማው ወጣ ሰፋ ያለ ቦታን ነፃ ሊባል በሚችል የሊዝ ዋጋ (2.50 ብር) ከመንግስት በመውሰድ የተለያዩ ቪላ እና ባለ 1 ፎቅ ቤቶችን ገንብቶ በማስተዋወቅ እና በመሸጥ ትልቅ መንደር ለመገንባት ችሎአል ። ድርጅቱ በብዙ ውጣ ውረዶች አልፎ አሁንም ድረስ በኢንዱስትሪው በጉልህ ከሚጠሩ አልሚዎች አንዱ በመሆኑ አብዛኛዎቹ የመጀመሪያው የሪልስቴት ድርጅት ብሎ ይጠሩታል፡፡ አያት ሪልስት በ1987 ዓ.ም
አለቃ ገብረ ሃና ከዕለታት አንድ ቀን መንገድ እሄዳለሁ ብለ ይነሣሉ፡፡ “ማዘንጊያ” ይላሉ ሚስታቸውን “አቤት” ይላሉ ሚስት “መንገድ ልሄድ አስቤያለሁ” “ወዴት?” “ወደ ቆላ ወርጄ የታመመ ጠይቄ፣ የተጣላ አስታርቄ እመለሳለሁ!” “እንግዲያው ባዶ ሆድዎን አይሄዱም ቆይ ቁርስ ደርሷል፡፡” “ባዶ ሆዳችንን አደል የተፈጠርን? “ቢሆንም ወንድ ልጅ የሚገጥመው ስለማይታወቅ ባዶ ሆዱን አይወጣም” “ሴትስ የሚገጥማት ታጣለች ብለሽ ነው? ካልሽ እንግዲህ ቶሎ አቅርቢልኝና ፀሃዩ ሳይገርር ልነሳ” ወ/ሮ ማዘንጊያ ጉድ ጉድ ብለው ቁርስ አቀረቡና አብረ በልተው ተሰነባብተው ተለያዩ፡፡ አለቃ ቆላ ወርደው የታመመ ጠይቀው የተጣሉትን ሁለት ሰዎች ሊያስ...ታርቁ ግቢያቸው ሲደርሱ ጭራሽ ተጋግለው ቡጢ ሊቀማመሱ ግራ ቀኝ ሲሉ ያያሉ፡፡ ሰዎቹ አንደኛው የተማረና አዋቂ የሚባል ሰው ነው፡፡ ሌላኛው ምንም ያልተማረ መሀይም ነው፡፡ መሀይሙ የተማረውን፡ “አንተ ደንቆሮ! ዶሮ ራስ!” ይለዋል፡፡ “አፍህን ዝጋ ነግሬሃለሁ!” ይላል የተማረው “ደንቆሮ! ደደብ! ቆርቆሮ!” ይላል መሀይሙ፡ “ምንም ልሁን አፍህን ካልዘጋህ ዋጋህን ታገኛለህ!” አለቃ፤ “ተው እንጂ ተው አይሆንም!” ይላሉ ሊገላግ መካከል ገብተው፡፡ መሀይሙ አሁንም “ደንቆሮ! አለቃ፤ ይሄኮ ደደብ ነው! ይላል፡፡ አለቃ፤ ሁለቱንም በተለያየ አቅጣጫ ገፍተይለያዩዋቸዋል፡፡ ይሄኔ አንድ መንገደኛ ድንገት ይደርሳል፡፡ አለቃ ያውቃቸዋል፡፡ ወደሳቸው ቀረብ ብሎ፤ አለቃ ምን እያደረጉ ነው?” ሲል ይጠይቃቸዋል፡፡ አለቃም፤ “ስድብ ቦታውን ስቶብኝ፤ ቦታ ቦታው እየመለስኩ ነው!” አሉ፡፡
በ2ዐዐዐ ዓ.ም ወደ ገበያው መምጣት ብዙ ሰዎችን የቤት ባለቤት ለመሆን እንዲያስቡና እንዲመኙ ፍላጎቶችን በሰፊው የፈጠረ ቢሆንም ድርጅቱ የገባውን ቃለ ባለመፈፀሙ ብዙ ሰዎችን ቀላል የማይባል ገንዘብ ኪሳራ ከማድረሱም በተጨማሪ በዘርፍ ላይ ብዙ ሰዎችን እምነት እንዲያጡ ሆኖ አልፏል፡፡ ከአያት ሪልእስቴት በመቀጠል ስማቸው ጎልቶ የሚነሱ ሪል እስቴቶች መሃል ሰንሻይን ሪልእስቴት ሮፓክ ሪልእስቴት ተባበር በርታ ሪልእስቴት ቫርኔሮ ሪልእስቴት ማህሌት ተሾመ Marketing management Senior Marketing and sales consultantant Specialized in Real Estate የአክሰስ ሪልእስቴት
የሪልስቴት ዘርፍ ቀድሞውንም በወቅቱ ያለማስረከብ ጥራታቸዉን ያልጠበቁ ግንባታዎች እና የፊኒሽንግ እቃዎችን በመጠቀም ብዙ ቅሬታ በአብዛኛዎቹ አልሚዎች ላይ የነበረ ቢሆንም ደንበገኛው ሲገዛ ከነበረበት ሁለት ወይም ሶስት እጥፍ የዋጋ ልዩነት በቤቶች ላይ ስለሚያተርፉ ደንበኞች መግዛታቸዉን ቀጥለዉ ነበር፡፡ አክሰስ ሪልስቴት በፈጠረዉ በከተሞቸ በሚገነቡ አፓርትመነት የገበያ መነቃቃት፤ከ2ዐዐ5 አ.ም በኋላ የመጡ አልሚዎች በመሀላ ከተማ የሚገነቡ አፓርተመንት ግንባታ ላይ ትኩረትን ፈጥሮል። ከአክሰስ መውደቅ በኋላ ብዙ ሬልስቴቶች ገበያውን ለማሳመን ከባድ ስራ የሰሩ ቢሆንም የኖህ ሬልስቴት ያልገነባውን አንሸጥም በሚል የተጠናቀቁ ወይም ለመጠናቀቅ የቀረቡ አፓርትመንቶችን በተለያዩ ቦታች በፍጥነት እና በብዛት መገንባት ለዘርፍ መልካም መነቃቃትን ፈጥሯል፡፡ እንይ ሪልስቴቶች ኖቫ ሪልስቴቶች ፕሎቶ ሪልስቴቶች ፀሀይ ሪልስቴቶች የረር ሆምስ የተሻለ ቦታ አጠቃቀም ፤ ዲዛይን እና ጥረት በማቅረብ በዘርፉ መልካም ስምን ካፈሩት ይጠቀሳሉ። ወዲህ በሀገሪቷ ያለው ከፍተኛ የኢኮኖሚ እና አስተዳደር አለመረጋጋት በዘርፉ ላይ ቀጥተኛ ተፅዕኖ አሳድሮአል፡፡ ይህም ከፍተኛ የዋጋ ንረት በመሬት እና በግናባት ዕቃዎች ላይ በመፍጠሩ የቤቶች ዋጋም የዛን ያህል በማይታመን ሁኔታ በሁለት እና ከዛ በላይ ዕጥፍ ጨምሯል፡፡ ባለፉት 3 ዓመታት
ከጥቂት አመታት ወዲህ ብዙ አልሚዎች ዘርፍን እየተቀሳቀሱ ቢሆንም አብዛኛዎቹ በመሀል ከተማ ከፍተኛ አቅም ላላቸው ደነበኞች በተሻለ ጥራት አንድ ህንፃን ከመስራት ጥሩ ትርፍን ስለሚያገኙበት ከዛ የዘለለ አቅምና ፍላጎት ስለማይታይባቸው በከተማው ላለዉ የቤት ችግር ተመጣጣኝ ነው የሚባል ለውጥን የአልሚዎች ቁርጠኝ አላመጣም ። ነት እና ዓላማ አለመኖር ዘርፉን የሚጠበቅበትን ያህል እንዳያድግ አድርጎታል በከፍተኛ ሁኔታ የጨመረውን የመሬት ዋጋ ለመጋራት ሲባል እና ሰዎች ከሚወዱት ቦታ እና አካባቢ ላለመልቀቅ ባላቸው ፍላጎት ሌላው እየተለመደ የመጣው ቦታን አብሮ ማልማት ነው፡፡ ይህም ሲሆን ከፍተኛ የገንዘብ እጥረት ባለበት ሁኔታ እና በግልፅ በሚያስኬድ ህግ በሌለበት ሁኔታ አንዳንድ ስኬታማ የሆኑ ድርጅቶች ማየት ቢቻልም በዘርፉ ካለዉ ፍላጎት አንፃር በቂ ነዉ ማለት አያስችልም፡፡ በርግጥ የተሰሩም የተጀመሩም መልካም ስራዎች ቢኖሩም የነዋሪዎቸን ጥያቄ መመለስ የተጠጋ ደረጃ ላይ አይደለም፡፡ ሪልስቴት በኢትዮጵያ ገና በትንሹ የተጀመረ፤ያልተሰራ ብዙ ፍላጎት እና አቅም ያለበት ግዙፍ የስራ ዘርፍ ነው፡፡
አሁን ባለው የኢትዮጵያ የቤቶች ገበያ ላይ ገዢዎችም ሆኑ ሻጮች ጉልህ ሚና ይጫወታሉ። ሆኖም ተፅዕኖአቸው እንደ ገበያ ሁኔታና እንደ ሌሎች ምክንያቶች ሊለያይ ይችላል። የገዢዎችንም ሆነ የሻጮችን ተፅዕኖ እንመርምር። ገዢ ወይስ ሻጭ አሁን ባለው የቤት ገበያ ላይ በይበልጥ ተፅኖ ያለው ማነው? በአሁኑ ወቅት ያለው የኢኮኖሚ መዳከም የኢትዮጵያ የቤቶች ገበያ ላይ ከፍተኛ ተፅእኖ በማሳደሩ ምክንያት የሽያጭ ቁጥር መቀነስ እየገጠመው ይገኛል። ገበያው ለተፈላጊነቱ በዳያስፖራው ማህበረሰብ ላይ ጥገኛ እየሆነ የመጣ ይመስላል።
ገ ዢ ወ ይ ስ ሻ ጭ የመሬት አቅርቦት አዝጋሚና በቂ አለመሆን ፣ የቤቶች ግንባታ ቁሳቁስ እጥረት እና የዋጋ ጭማሪን የመሳሰሉ ምክንያቶች ተደምረውበት የሚገነብ ቤቶች ዝቅተኛ ዋጋ እዳይኖራቸው አድርጓል። እሱ ብቻ አይደለም አሁን ላይ ቤቶቹን ለመግዛት የሚደግፍ የባንክ የብድር ስርአት የለም ማለት ይቻላል። በኢትዮጵያ የቤቶች ገበያ፣ ገዢ ወይም ሻጭ የበለጠ ተፅዕኖ ያለው ማን እንደሆነ ለመናገር ያስቸግራል። ይሁን እንጂ በኢትዮጵያ የሚገኙ ሁሉም የሪል እስቴት ኩባንያዎች ማለት ይቻላል አብዛኛውን ፐርሰንት የሚይዘው የደንበኞቻቸው ዝርዝር በዲያስፖራው ላይ የተመሰረቱ እንጂ በሀገር ውስጥ ገዢዎች ላይ የተመሰረቱ እንዳልሆኑ መገንዘብ ያስፈልጋል።
VOIR PROMOTION PACKAGE Product & Company GEORGE MEELALII 15 DAYS A WEEK A MONTH >3 MONTHS FOR GOLD PLATINUM PROMOT YOUR Tell us About your Product! 10,000 15,000 18,000 18,000 25,000 38,000 CALL US CALL US
በመኖሪያ ቤቶች ገበያ ላይ ከፍተኛ ተጽዕኖ ያሳድራሉ። በተለይ ቤቶች በብዛት በሚገኙበት እና ተፈላጊነታቸው ዝቅተኛ በሆነበት የገዢዎች ገበያ ላይ ይበረታል። ለእነሱ ተጽዕኖ አስተዋጽኦ የሚያደርጉ ምክንያቶች የሚከተሉት ናቸው ...... ገዢዎች የገዢዎች ምርጫ እና ፍላጎት የተወሰኑ ዓይነት ንብረቶች, አካባቤዎች እና ዋጋዎች ላይ ትኩረት በሚያደርጉበት ወቅት የገበያውን በሃሪ ይለውጡታል። በቤት ገበያው ውስጥ በተወሰኑ የቤት አይነቶች ወይም ቦታዎች ላይ ከፍተኛ ተፈላጊነት ካለ ገዢዎች ብዙም ትኩረት እየተሰጣቸው ባልሆኑ ሰፈሮች ላይ የበለጠ የመገበያያ ኃይል ሊኖራቸው ይችላል ። ለምሳሌ: የቦሌ አካባቤ ያሉ ቤቶች ዋጋቸው ከፍ በማለቱ ምክንያት አብዛኛው ሰው የገቢ መጠኑ ዝቅተኛ እየሆነ በመምጣቱ ትኩረቱን ዝቅ ያለ ዋጋ ወዳላቸው ሰፈሮች እያዞረ ይገኛል። ያደግሞ የቦሌ አካባቢን ቤቶች የዋጋ ጥሪ ዝቅ ሲያደርገው ተደራድሮ የመግዛት አቅሙን ከፍ አድርጎለታል። የመግዛት አቅም እና የአከፋፈል ስርአት በተጨማሪም ገዢዎች የገንዘብ ድጋፍ ለማግኘት ያላቸው እድልና ቤት ለመግዛት ያላቸው የገንዘብ አቅም የቤት ገበያው ላይ ተጽዕኖ ያሳድራል። ምቹ የሆነ የባንክ ብድር ወይም ጥሩ የክፍያ እቅድ ማግኘት ተጨማሪ ገዢዎችን ሊስብና የመደራደር ሥልጣን ሊሰጣቸው ይችላል። ለምሳሌ: አያት ሪልእስቴት ቤቶቹን የሚሸጠው ቤቶቹን ማስረከብ ስለቻለ አይደለም ነገር ግን ጥሩ የባንክ ብድር እና የአከፋፈል ስርአት ስላለው ነው። አያት ቤቱን በሚሸጥበት አካባቤ ያሉ ሪልእስቴቶች ከአያት priceing strategy የተሻለ ደንበኞችን የሚስብ ነገር እስካላመጡ ድረስ የቤት ገዢው የተሻለ የመደራደር አቅም ይሰጠዋል።
እንዲህ ዓይነት ሁኔታ በሚያጋጥምበት ጊዜ ሻጮች ይበልጥ መራጮች ሊሆኑና በከፍተኛ ዋጋ ቤቶቻቸውን ገበያ ላይ አውጥተው ሊሸጡ ይችላሉ ወይም በተሻለ የመደራረሪያ ምክንያት እዲያገኙ ይረዳቸዋል። የቤቶች አቅርቦት ገበያው ላይ ውስን በሚሆንበት ጊዜ ሻጮች ተጽዕኖ የሚያሳድሩ ሲሆን በገዢዎችም ዘንድ ከፍተኛ ተፈላጊነት ይኖራቸዋል እንደ ወለድ፣ የዋጋ ግሽበትና የሥራ ደረጃ የመሳሰሉት የኢኮኖሚ ሁኔታዎች በገዢዎች ውሳኔ ላይ ተጽዕኖ ሊያሳድሩ ይችላሉ። ዝቅተኛ ወለድ ወይም የተረጋጋ የኢኮኖሚ ሁኔታ ያሉ ጥሩ የገበያ ሁኔታዎች ለገዢዎች ኃይል ይሰጣሉ። የገበያ ሁኔታዎች ስለ ቤት ገበያ ባህሪ, የንብረቶች ስላላቸው ዋጋ, እና የድርድር ስልቶች ጠንቅቀው የሚያውቁ ገዢዎች የበለጠ እውቀት ያላቸው ውሳኔዎች የማድረግ እና የተሻለ ተደራድሮ ግብይት ማድረግ ይችላል። የገበያ ዕውቀት አቅርቦት እና መጠን በተጨማሪም ሻጮች በመኖሪያ ቤቶች ገበያ ላይ ከፍተኛ ተፅዕኖ አላቸው። በተለይ የቤቶች ተፈላጊነት ከአቅርቦት በላይ በሆነበት የሻጭ ገበያ ላይ ነው። ለሚያሳድሩት ተጽዕኖ አስተዋጽኦ የሚያደርጉ ነገሮች ከዚህ በታች ቀርበዋል ፦ ሻጭዎች
የቤቶቹ አይነት እና አካባቤ: ማርኬቲንግ እና አቀራረብ ውጤታማ Marketing Strategies እና ንብረቱን ማራኪ በሆነ መንገድ ማቅረብ በገዢዎች አመለካከት ላይ ተጽዕኖ ሊያሳድር እና የበለጠ ፍላጎት ሊፈጥርባቸው ይችላሉ። በባለሙያዎች ቤቱን ማስዋብ፣ ከፍተኛ ጥራት ባለው ፎቶግራፍና በማስታወቂያዎች ለሻጮች ከፍተኛ ጥቅም ሊኖራቸው ይችላል። የንብረቱ ሁኔታ እና ቦታ ሻጮች ተጽዕኖ ሊያሳድር ይችላል.ተፈላጊ በሆኑ አካባቤዎች የሚገኙ ቤቶች ሊገዙ የሚችሉ ተጨማሪ ሰዎችን ሊስቡ ይችላሉ። ይህም ሻጮች ከፍተኛ ዋጋ እንዲይዙ ወይም በርካታ ግብዣዎችን እንዲቀበሉ እንዲያገኙ እድል ይፈጥርላቸዋል። የገበያውን የቤቶች ዋጋ አጥንተው የተሻለ ዋጋ ለቤቶቻቸው የሚሰጡና አማራጭ አከፋፈል የሚዘረጉ የቤት ሻጮች ተጨማሪ ገዢዎችን ሊስቡና በተሻለ ለመደራደር አመቺ የሆኑ እድል ይፈጥርላቸዋል። ከልክ ያለፈ ዋጋ ለቤታቸው መስጠት ተጽዕኖአቸውን ሊገድብባቸውና ገበያ ላይ የቤታቸውን የሽያጭ ግዜ ሊያራዝምባቸው ይችላል ። ዋጋ እና አከፋፈል
V I O R M A G A Z I N E በገዢዎችና በሻጮች መካከል #5 ያለው የኃይል ሚዛን እንደ ገበያ ሁኔታ ሊቀየር እንደሚችል ልብ ማለት ያስፈልጋል። ለምሳሌ የአቅርቦትና የፍላጎት ለውጥ፣ የኢኮኖሚ ሁኔታዎች፣ እና የመንግስት ፖሊሲዎች። በተጨማሪም, የግለሰብ ሁኔታዎች, የንብረት ልዩነት, እና የድርድር ክህሎቶች በተወሰኑ ልውውጦች ላይ ገዢዎች እና ሻጮች ተጽዕኖ ተጨማሪ ተፅዕኖ ሊያሳድሩ ይችላሉ:: የምንወስዳቸው ውሳኔዎች ኢኮኖሚያዊ እድገት በህይወታችን እንዲያመጡ ከየት እንጀምር ? የአርታዒ ማስታወሻ
Exhibition HOME George Meelalii Coming SOOn.... Presented By 16
Diaspora customers ለቤት ብድር ባንኮች የሚጠይቁን ዶክመንቶች ምንድናቸው? Detail credit application letter Residence permit/work permit, for non-resident Ethiopian Renewed passport Yellow card, for Foreign nationals of Ethiopian origin Marital status certificate One latest passport size photograph Bank account statement from foreign banks for at least one year Detail credit application letter Tax identification Number (TIN) of borrower (also his/her spouse TIN if s/he has marriage) Ticket that shows FCY deposit on his/her Diaspora mortgage saving account Ticket that shows FCY deposit on his/her Diaspora mortgage saving account በራሳችን ቋንቋ ሃሳብ መግለፅ ባለመቻላችን ይቅርታ እንጠይቃለን። ይሄን የሆነበት ምክንያት የተለያዩ ባንኮችን ብድር ለመስጠት የሚጠይቋቸውን መስፈርቶች ለማየት በሞከርን ወቅት ያገኘናቸው ዶክመንቶች አብዛኞቹ ፅህፈታቸውን ያገኘነው በእንግሊዝኛ በመሆኑ እሱኑ ለመጠቀም ችለናል። የሚብራራ ሃሳብ ከፈለጋቹ ስልጣን ካላቸው የባንኩ ባለሞያዎች ጋር ልናገናኛቹ እንችላለን።
Employment letter that shows annual gross and net income from their employer If the Applicant is employed Employment contract, Individual tax return If the Applicant is a business individual Financial statement at least for three consecutive years Renewed trade license and trade registration certificate Recent two years tax payment return/certificate If spouse of the applicant is business person requested to include his/her income, he/she shall prove that they were in business for at least three years and present the following: Tax Identification Number Tax receipts of at least two years Financial statement at least for three years What is required for each product? For construction of a residential house Shall raise equity contribution in FCY Commitment to be filled by the owner and professional Ownership certificate(LHC) Lease certificate/current lease payment receipt up to date, as appropriate Approved plan (AR, ST, EL & ST as appropriate) Approved mechanical design for G+5 and above building Construction work permit Bill of Quantity (BoQ) prepared by qualified professional Copy of professional license, TIN, trade registration certificate for preparation of specification and BoQ
For purchase of A residential house For construction of a residential house Shall raise equity contribution in FCY Valid sales contract Seller Valid sales contract Marriage certificate ID Construction work permit, if the house is under construction Bill of Quantity (BoO), if the house is under construction Note: if the house/building is Condominium/Apartment building constructed by the government Title deed Property sale agreement (privatization & agency and the buyer) Approved architectural plan (total building) Payment certificate (receipt) evidencing the sale/transfer of the building to the new owner Title deed Condominium/apartment building constructed by other than the government Approved architectural plan (total building) Approved structural, electrical and sanitary design (total building) Approved mechanical design for G+5 and above building (if applicable) BOQ and specification prepared by qualified professional Building/houses under cooperatives/associations Title deed Approved architectural plan Current land revenue tax payment receipt Current property tax payment receipt Permission for second degree mortgaging by the lending bank of first mortgage (for second degree mortgage only) Applicant's exact holding confirmed by association Letter from the cooperative association with minutes
VIOR ETHIOPIA'S FIRST HOME MARKET MAGAZINE Discover the latest trends Explore the hottest neighborhoods and upcoming developments in Ethiopia. Get expert insights into the real estate market and investment opportunities. Find inspiration for your dream home with stunning property listings. Learn valuable tips on financing, mortgages, and smart homeownership. Join a community of passionate homeowners and industry professionals. WRITTEN GEORGE B. V I O R 36
ቤት ገ ዢ ው ከሚያ ነሳቸ ው ጥያቄዎ ች መሃል ቅ ድሚያ ው ን የሚይ ዙት ከአሁን በፊት ያስረከባችሁት ሳይት አለ ? ካለስ በስንት ጊዜ አስረከባችሁት? የመጀመሪያ ፕሮጀክት ከሆነ በሰዓቱ ስለማስረከባችሁ ምን መተማመኛ አላችሁ ? 1 2 3 በጊዜው ያለማስረከብ ጉዳይ የሪል ስቴት አልሚዎችን እምነት የመቀነስ ነገር የሚያስከትል ሲሆን የሪል ስቴት የሽያጭ አማካሪዎችን እምነት ያጎድላል፡፡ እዚህ ላይ ግን የተወሰኑ አልሚዎች ቃላቸውን ጠብቀው በሰዓቱ የሚያስረክቡ ያሉ ሲሆን ያለን ትልቅ አክብሮት ለመግለጽ እወዳለሁ፡፡ በዘርፉ ላይ በጊዜው የሚያስረክቡትን የምናመሰግንበት እና የምናደንቅበት የሚዘገዩትን ደግሞ መሰረታዊ ትችት በመስጠት የሚሻሻሉበትን ሁኔታ መፍጠር ያስፈልጋል፡፡ የጊዜ የማስረከብ ጉዳይ ላይ በተለይ በመንግስት በኩል ለዘርፉ ልዩ ትኩረት ተሰጥቶ የተለያዩ ህጎችን በማውጣትና ተግባራዊ ማድረግ የግድ አስፈላጊ ነው የሚል እምነት አለኝ፡፡ 39
BROADCAST George Meelalii Market Updates Property Listings Expert Interviews Investment Opportunities Legal and Regulatory Updates Design and Renovation Tips Real Estate Education Q&A Sessions Local Market Spotlights
የቃብድ ክፍያ ማለት ምን ማለት ነው? የቃብድ ክፍያ ማለት ተዋዋይ ወገኑ በውሉ ለመገደድ ወይም ውሉን እስከመጨረሻው ተከታትሎ ለመጨረስ ያለውን ፍላጎት ለማሳየት ሲል በመያዣነት ለሌላኛው ወገን የሚሰጠው ክፍያ ነው:: እንዲህ ዓይነቱ ክፍያ የሚፈጸምበት ዓላማም ተደራዳሪው ወገን ውሉን አስመልክቶ ከልቡ መሆኑን ወይም በውሉ ለመገደድ ያለውን ፍላጎት የሚገልጽበት ስልት ነው:: የሚከፈለውም የክፍያ መጠን እንደየ አከባቢው ሁኔታ ወይም እንደስራው ዓይነት እና ስምምነት የሚለያይ ሲሆን በአማራጭም /earnest/ a Good-faith deposit በመባል በሌላ ሃገር ይጠራል:: እንዲህ ዓይነቱ የክፍያ ሥርዓት ከድሮ ጀምሮ ያሉስለመሆናቸው የተለያዩ ጹፎች ያመለክታሉ:: በእኛም ሃገር ቢሆን በባህልም ህብረተሰቡ ሲገለገልበት የነበረ ስለመሆኑ ይታወቃል:: የፍትሐ ነግስት ሕግም ይህንኑ አስመልክቶ የሚደነግጋቸው አንቀጾች ነበሩት::
የቃብድ ክፍያ እና ቅድመ ክፍያ /advance payment/ ልዩነት ምንድነው? የቃብድ ክፍያ እና ቅድመ ክፍያ /advance payment/ ልዩነት አስመልክቶ በፍ/ብሔር ሕግ ቁጥር {tip ፍትሐብሔር ሕግ ቁጥር 1884 (የውሉ አፈጻጸም)::ቃብድ የተቀበለው ወገን ሌላ ተቃራኒ ስምምነት ከሌለ በቀር መመለስ ወይም ውሉ ሲፈጸም ከሚገባው ገንዘበ ላይ መታሰብ አለበት}1884{/tip} መሠረት ተቃራኒ ስምምነት ከሌለ በስተቀር ቃብድ ተቀባይ ውሉከተፈፀመ በኋላ የቀብዱን ገንዘብ መመለስ ወይም ከጠቅላላ ክፍያው መቀነስ ያለበት መሆኑን የሚደነግግ በመሆኑ ውል ከተፈፀመ በኋላ ቃብድ እንደ ቅድሚያ ክፍያ ይቆጠራል ማለት ነው፡፡
አንድ ክፍያ ቃብድ ከሆነ ከፋይ ውሉ ቀሪ ቢሆን የሚያስመልሰው የቀብዱን እጥፍ ሲሆን አንድ ክፍያ ቅድመ ክፋያ ከሆነ ግን ከፋይ አካል ገንዘቡን የሚያስመልሰው በፍ/ብ/ወ/ ሕጉ ላይ በተቀመጠው መሠረት መጀመሪያ ውሉን በፍ/ቤት አስርዞ በዛው ካሣ እና የወጣውን ወጪ ይጠይቃል ማለት ነው፡፡ እዚህ ጋር የምንመለከተው ነገር ቃብድ በሚሆንበት ጊዜ ጉዳት መኖሩን ሳያመለክት ውሉ ሲፈርስ ውል ካፈረሰው ሰው ገንዘቡን በእጥፍ መቀበል ይችላል ሆኖም የተከፈለው ገንዘብ ቅድመ ክፍያ በሚሆንበት ወቅት ከፋይ የሚቀበለው ገንዘብ የከፈለውን ያክል ብቻ ሲሆን ተጨማሪ ክፍያዎችን ለመቀበል ጉዳት መኖሩን ማመልከት ይኖርበታል፡፡ በሌላ በኩል ውሉን ያፈረሰው ገንዘብ ከፋይ በሚሆንበት ጊዜ ቃብድ ከሆነ የከፈለውን ቃብድ በመተው ውሉን ሲሰርዝ ቃብድ ተቀባይ የተቀበለውን ቃብድ እንዲመልስ አይገደድም ሆኖም በቅድመ ክፍያ ወቅት ይህ ተፈፃሚ አይሆንም ስለዚህም ጉዳት ወይም ለዚሁ ውል ብሎ ያወጣቸው ወጪዎች ካሌሉ በስተቀር እንዲመልስ ይገደዳል፡፡ ለዚህም ነው አብዛኛውን ጊዜ ቃብድ ሰጪ አካል ውል ሲያፈርስ ገንዘቡን ማስመለስ ሲፈልግ የሰጠሁት ቅድመ ክፍያ እንጂ ቃብድ አይደለም የሚሉት የሁለቱን የክፍያ አይነት ጥቅም በምንመለከትበት ወቅት ቃብድ የፍርድ ቤት እንግልትና ወጪ የሚቀንስ እና በአብዛኛው በእርግጠኝነት የሚገኝ ስለመሆኑ እንረዳለን፡፡ የቅድመ ክፍያ ገንዘብ የሚከፈለው በውሉ ለመገደድ ያለን ፍለጐት ለመግለፅ ሳይሆን ወደ ፊት የሚመጣውን የእዳ መጠን ለመቀነስ ታስቦ የሚከፈል ክፍያ ነው፡፡ ቃብድ ግን በውሉ ለመታሰር እና ውል ስለመኖሩም ለማስረዳት በማሰብ የሚደረግ የውልአይነት ነው፡፡
የቃብድ ክፍያ ውጤት ምንድነው? የአሁኑ የፍትሐብሔር ሕግም ከአንቀጽ 1883 እስከ 1885 ድረስ ይህንኑ ጉዳይ አስመልክቶ ይደነግጋል:: አንቀጽ 1883 የአንዱ ወገን ለአንዱ ወገን ቃብድ መስጠት ውል መደረጉን ያረጋግጣል ይላል:: ይሁን እንጂ እንዲህ አይነት ውል በጽሁፍ ሊደረጉ የሚገባቸውን ውሎችን በጽሑፍ ሳይደረጉ ቀርተው ቃብድ በመሰጠቱ ብቻ ውል መደረጉን ያረጋግጣል ማለት አይደለም:: በፍ/ብ/ሕ/ ቁጥር 1885 መሰረት ደግሞ ሌላ ስምምነት ከሌለ በቀር ቃብድ የሰጠው ወገን የሰጠውን ቃብድ በመልቀቅ ውለታውን በራሱ ፈቃድ ለማፍረስ የሚችል ሲሆን እንዲሁም ሌላ ስምምነት ከሌለ በቀር ቃብድ የተቀበለው ወገን የተቀበለውን ቃብድ አጠፌታ በመክፈል ውለታውን ለማፍረስ ይችላል ይላል:: ይህም በሚታይበት ጊዜ ቃብድ ሰጪ ቃብድ ባይሰጥ ኖሮ ያገኝ የነበረውን መብት ማለትም በፍ/ቤት ውሉ እንዲፈጸም የማስገደድ መብትን ገንዘቡ በእጥፍ እስከተመለሰ ድረስ ሊጠቀሙበት የማይችል በመሆኑ የውልን አስገዳጅነት ሁኔታ ይቀንሰዋል ማለት ነው፡፡
ብዙ ግዜ እነዚህን ሶስት ፍላጎቶች በአንድ ላይ በአንድ ሰፈር ማግኘት አስቸጋሪ ነው! አትላስ ለ3ቱም ጥያቄዎች መልስ የሚሆን ሰፈር ነው። 30,800,000 የጥሪ ዋጋው ብር Listed By Fahad Hibu
ተ ጨ ማ ሪ ም ስ ሌ ች 3 ንጉስ ቤቶች 1 3 2 4 ሳሎን 3 መኝታ ቤቶች መመገቢያ ክፍል 165 ካሬ በፈረንጆች ዘንድ ተመራጭ ያደርገዋል እስከ ከ$2,500 የመከራየት እድል ፈጥሮለታል። የእርሶ ቤት ያለው 5ኛ ፎቅ ላይ ነው ሲሆን አንድ ጎረቤት ብቻ ነው ያሎት፣ ከቤቶት ጋር አንድ የመኪና መቆሚያ አብሮ ያገኛሉ።