FIRST HOME MAGAZINE የጎሕ ቤቶች ባንክ የሚሰጣቸው የቤት የብድር አይነቶች የሪል እስቴት ሽያጭ አማካሪ ድርጅቶች የስራ ድርሻቸው ምንድነው VIOR የጎሕ ቤቶች ባንክ የብድር አገልግሎት ባለሙያ እትም 4
መ ግ ቢ ያ የ ሳ ም ን ቱ እ ን ግ ዳ የ እ ስ ፓ ን ሰ ራ ች ን ማውጫ ለ ግ ብ ይ ቶ መ መ ሪ ያ የ ሚ ያ ገ ኙ በ ት ማ ጋ ዚ ን VOLUME 4 በሳምንት አንዴ ይጠብቁን ት ን ታ ና ዊ ፅ ሁ ፍ የ ሚ ሸ ጡ ቤ ቶ ች ዝ ር ዝ ር የ አ ር ታ ዒ ማ ስ ታ ወ ሻ ከ ህ ግ አ ን ፃ ር የ ገ በ ያ ዳ ሰ ሳ
ጆርጅ ቤተስላሴ ለስራችን እውቅናን ሰታቹ ከሃሳብም በላይ ላበረታታችሁን። ነገን ብዙ ለመስራት ሰፍ እንድንል አድርጋችሁናልና እናመሰግናለን! እግዜር ይስጥልን!
የጎሕ ቤቶች ባንክ ባ 7K+ S H A R E H O L D E R 9K+ B R A N C H E S
putting up real property (real estate)to secure a loan. In legal terms, a mortgage is the pledging of property to a creditor as security for the payment of a debt. GEORGE MEELAL II VOlume 4 ጎህ ቤቶች ባንክ የተመሰረተው በባለራዕይ ግለሰቦች፣ አንጋፋ የባንክ ባለሙያዎች፣ ባለሀብቶች እና ለአገራቸው እና ለህዝባቸው ጠንካራ ቁርጠኝነት ባላቸው ምሁራን ነው። በኢትዮጵያ የመጀመርያው ወይም ፈር ቀዳጅ የግል የሞርጌጅ ባንክ ከተመሠረተበት ምክንያቶች መካከል ፤ ከፍተኛ የመኖሪያ ቤት ችግር ፣ በግንባታ ዋጋ መጨመር ምክንያት የመኖሪያ ቤት ባለቤትነት አቅም አለማግኘት፣ ቀጣይነት ያለው የዋጋ ንረት (persistent inflation) ፣ በአገሪቱ ያለው ደካማ የቤት ፋይናንስ ዘዴ እና ሌሎችም ይገኙበታል። ምን ይመስላል የ2 አመት ጉዞአቹ? ሞርጌጅ ማለት
በሀገሪቱ የፋይናንሺያል ቢዝነስ ታሪክ ውስጥ በ Mortgage Bank ዘርፍ የሚሰራ የግል ባንክ አልነበረም። ጎህ ቤቶች ባንክ የሞርጌጅ ባንኪንግ ቢዝነስ ኢንደስትሪውን የጀመረ የመጀመሪያው የግል ባንክ ነው። ነገር ግን ጎህ ቤቶች ባንክ በኢትዮጵያ የመጀመሪያው የሞርጌጅ ባንክ አይደለም። የመጀመሪያው የመንግስት የሞርጌጅ ባንክ ኮንስትራክሽን እና ቢዝነስ ባንክ እ.አ.አ በ1975 የቤቶች እና የቁጠባ ባንክ ተብሎ የተቋቋመ ሲሆን ለግንባታ እና ለእርሻ ዘርፎች ብድር ሲሰጥ ቆይቷል። እ.አ.አ በ1994 ዓ.ም የአገልግሎት ዘርፎቹን በማስፋት የኢምፖርት እና ኤክስፖርት ፋይናንሲንግ፣ የተቀማጭ ገንዘብ ቁጠባ፣ የኢንቨስትመንት እና የገንዘብ ልውውጥ አገልግሎቶችን በማስፋፋት እንደገና ተመስርቷል። በመጨረሻም የኮንስትራክሽን እና ቢዝነስ ባንክ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እ.አ.አ በ2016 ከስራ ውጪ ሆነ።ጎህ ቤቶች ባንክ የተቋቋመው በባለራዕይ ባለአክሲዮኖች ፤ ብር 1,056 ቢሊዮን የተመዘገበ እና ብር 521 ሚሊዮን የተከፈለ ካፒታል ነበር። ጎህ ቤቶቻ ባንክ የምሥረታ ሂደቱን አጠናቅቆ እ.አ.አ October 25 ቀን 2021 ሥራውን በይፋ ጀምሯል። Ato Mulugeta Asmare CEO ofGohBetoch Bank S.C
GOH BANK በግዜው የነበሩ የባንኩ ደንበኞች ማለትም ግለሰቦች፣ የቤት ማህበራት፣ ዲያስፖራዎች ሪል ስቴት አልሚዎች ፤ ጎህ ቤቶች ባንክ የሚያመቻቸውን የቤት መግዣ ፣ የቤት መስሪያ ወይም መገንቢያ ፣ የቤት ማደሻ እንዲሁም የተለያዩ የባንኩን አገልግሎቶች ተጠቅመዋል። GOH BANK ውስጥ በርካታ የሆኑ የቤት ብድር አግልገሎቶችን ለህብረተሰቡ አስተዋውቀናል እንዲሁም የአገልግሎቱ ተጠቃሚ እንዲሆኑ አድርገናል። ከብዙ አቅጣጫዎች ስንመለከት በተለይም በከተሞች ላይ መሰረታዊ የሆነውን የመኖሪያ ቤት ችግር የመፍታት እቅድ እንደ ተልዕኮ ይዞ እየሰራ ያለ ባንክ ነው። የከተሞችን የቤት ችግርን ሙሉ በሙሉ መፍታት ባይቻልም:: ባለፉትሁለት አመታት በነበሩንየሁለት GOH BANK አመት ቆይታዎች የእኛራዕይችበምስራቅ አፍሪካቀዳሚ የሞርጌጅባንክመሆን ነው። V I O R
W W W . G E O R G E M E E L A L I I . C O M The country ’ s urban population is increasing by about 4.7% yearly with about 21.6% of the population classified as urban in the year 2020. በኢትዮጵያ የሞርጌጅ ባንክ ኢንደስትሪው ላይ የመጀመሪያው ባንክ እደመሆናችን መጠን አዳዲስና ነባር ተግዳሮቶች ይገጥሙናል ብለን እንገምታል። ነገር ግን ነባራዊ ከሆኑ ምክንያቶች አንፃር ራዕያችንን እናሳካለን ብለን እናምናለን። ጎህ ቤቶች ባንክ ብድር ማበደር ከጀመረበት ቀን አንስቶ በአዲስ አበባ ከተማ እና በክልል ከተሞች በከፈትናቸው ዘጠኝ ቅርንጫፎች አማካኝነት ከአንድ መቶ በላይ የቤት ብድሮችን ለደንበኞቻችን መስጠት ችለናል። እነዚህ የቤት ብድሮች በዋናነት ለቤት መግዣ የዋሉ ፣ ለቤት መገንቢያ የዋሉ ፣ እንዲሁም ደግሞ ለረዥም አመታት ሳይጠናቀቁ በጅምር ላይ የነበሩ ቤቶችን ለማጠናቀቂያነት የዋሉ ናቸው፡፡ Story
VIOR ETHIOPIA'S FIRST HOME MARKET MAGAZINE Discover the latest trends Explore the hottest neighborhoods and upcoming developments in Ethiopia. Get expert insights into the real estate market and investment opportunities. Find inspiration for your dream home with stunning property listings. Learn valuable tips on financing, mortgages, and smart homeownership. Join a community of passionate homeowners and industry professionals. WRITTEN GEORGE B. V I O R 36
VIOR ለቤት መግዣ የሚሆን የቤት ብድር ! ለአዲስ ቤት መገንቢያ የሚሆን የቤት ብድር ! ማስፋፋት ለሚፈልጉ ሰዎች የሚሰጥ የቤት ብድር! ለቤት ማደሻነት የሚውሉ የቤት ብድር ! በተጨማሪም በቅርቡ የተዋወቀው የጎህ ሃውሲንግ ፕሮጀክት የተሰኘው የአገልግሎት አይነት እንደተጨማሪ አማራጭ ሊታይ ይችላል፡፡ ጎህ ቤቶች ባንክ የቤት ብድር አይነቶች
ባንኩ ቤት ለመግዛት የሚፈልጉ መካከለኛና ከፍተኛ ገቢ ያላቸውን የህብረተሰብ ክፍሎች ኢላማ አድርጓል:: ለምሳሌ በግል ወይም በመንግስት ድርጅት ውስጥ ተቀጥረው የሚሰሩ፣ በውጭ ድርጅት ውስጥ ተቀጥረው የሚሰሩ፣ የራሳቸው የሆነ የግል ስራ የሚሰሩ በአጠቃላይ በኢትዮጵያ ብር ገቢ ያላቸው ሰዎች ፤ ባንኩ እየሰጠ የሚገኘው የቤት ብድር መጠቀም ይችላሉ:: የዲያስፖራው ማህበረሰብ እንዲሁም ኢትዮጵያ ውስጥ ኑሮአቸውን ያደረጉ ኢትዮጵያውያን ነገር ግን በውጭ ምንዛሬ ገቢ የሚያገኙ ፤ ባንኩ እየሰጠ የሚገኘው የቤት ብድር አገልግሎት በተመሳሳይ ማግኘት ይችላሉ። N O M A D I C | 2 4 ኢትዮጵያ ውስጥ ኑሮአቸውን ያደረጉ በኢትዮጵያ ብር ገቢ የሚያገኙ
ማሟላት ከሚገባው መስፈርቶች እና ሰነዶች መካከል ፤ በዋነኝነት ብድር ከመጠየቁ በፊት ሊገዛ የሚፈልገውን ቤት የጠቅላላ ዋጋ ቢያንስ 30% የሚሆነውን አስቀድሞ መቆጠብ ይኖርበታል፡፡ ይህ ዋናው እና መሰረታዊው ነገር ነው። ሁለተኛው መሰረታዊ መስፈርት ደግሞ ፤ ደንበኞች ለሚበደሩት 70% የመክፈል አቅም ሊኖራቸው ይገባል፡፡ ደንበኞች ከጎህ ቤቶች ባንክ ለመበደር ሲፈልጉ ከመክፈል አቅማቸው በላይ ብድር ሊወስዱ አይችሉም። ምክንያቱም እንደ አላማ ፤ የምናበድረው ብድር በውል በተጠቀሰው የጊዜ ገደብ ውስጥ ተከፍሎ ማለቅ አለበት የሚል እሳቤ ይዘን ስለሆነ። ስለዚህ ደንበኞች ከጎህ ቤቶች ባንክ ተበድረው ቤት መግዛት ሲፈልጉ ለሚበደሩት 70% የሚከፍሉበትን ምንጭ ፣ አቅማቸው ምንያህል እንደሆነ ማረጋገጥ ይኖርባቸዋል። በዋናነት ሁለቱን ነገሮች ነው ከግምት ውስጥ የምናስገባው። ስለዚህ ተበዳሪዎቻችን ለምናበድረው የቤት ብድር የመክፈል አቅም አላቸው ወይስ የላቸውም የሚለውን ማየት ይኖርብናል። ከዚህ በተጨማሪ እንደማንኛውም ባንክ ወይም አበዳሪ ተቋም የተለያዩ ሰነዶች እንዲሟሉ እንጠይቃልን። በዋናነት ግን የተበዳሪዎች የግብር ከፋይ መለያ ፣ የጋብቻ ሰርተፍኬት ፣ ከቤቱ ጋር የተያያዙ ሰነዶች (ካርታ ፣ ፕላን ፣ የሽያጭ ውል ) ፣ የገቢ ምንጭ ለምሳሌ ብድሩን የምከፍለው ከደሞዜ ተቀንሶ ነው ካለ ከሚሰራበት ድርጅት ደሞዙን የሚጠቅስ ደብዳቤ ፣ ብድሬን የምከፍለው ከቤት ኪራይ ከማገኘው ገቢ ነው ካለን በሰነዶች የተረጋገጠ የቤት ኪራይ ውል ማቅረብ ይኖርበታል። በሌላ በኩል ደግሞ ነጋዴ ከሆነ ደንበኛችን ከንግዱ በሚገኝ ገቢ የቤቱን ብድር እደሚከፍል ከነገረን ምንጠይቀው የሰነድ አይነት ፤ ከድርጅቱ ጋር በተያያዘ Financial Report ፣ የብድሩ መጠን ከፍተኛ ከሆነ Audited Financial statement እንዲቀርብ እንጠይቃለን። ዝርዝር የሆኑ የምንጠይቃቸውን ሰነዶችን ለማወቅ ወደ ቅርንጫፍ ቢሮዎች ደንበኞች በመሄድ መረጃ ማግኘት ይችላሉ። ይህ በእንዲህ እንዳለ ባንኩ በራሱ ማህንዲሶች ደንበኛው ሊገዛው ያቀረበውን የቤት ግምት(Estimation) ይወስዳል። ይህንን የምናደርግበት ዋና አላማ በዋስትና የምንይዘው ንብረት ለደንበኛችን ከምናበድረው የብድር መጠን ጋራ ተመጣጣኝነቱን ለመለካት ነው። አንድ ግለሰብ ብድር ለማግኘት
Exhibition HOME George Meelalii Coming SOOn.... Presented By 24
ካርታው ወይም ይዞታው በተጭበረበረ ወይም ህጋዊ የይዞታ ማረጋገጫ አሰጣጥን ባልተከተለ መንገድ የተገኘ መሆኑ ሲረጋገጥ በተለያየ ህጋዊ ምክኒያት የሊዝ ውሉ ሲቋረጥ ነው፡፡ በባለይዞታው እጅ መኖር ያለበት ካርታ መጥፋቱ ሲረጋገጥ በምትኩ ካርታ መስጠት ተገቢ ሆኖ ሲገኝም ካርታ ሊመክን ይችላል። በከተማው ካቢኔ ሲወሰን ቀደም ሲል የወጣው ካርታ እንዲመክን ይደረጋል፡፡ ካርታ ለምን ይመክናል ? VIOR ካርታ ማምከን ማለት ፦ ከዚህ በፊት በተለያየ አግባብ ተሰጥቶ የነበረ የይዞታ ማረጋገጫ ሰነድ በህግ ፊት የፀና እንዳይሆን ወይም ለማንኛውም ህጋዊ አገልግሎት እንዳይውል ማድረግ ማለት ነው፡፡ ካርታ ሊመክን የሚችልባቸው ዋና ዋና ምክኒያቶች አራት ናቸው
ካርታ ለምን ይመክናል ? VIOR የአንድ ካርታ ይምከንልን ጥያቄ ጥቆማ ሲቀርብ ተገቢው ማጣራት ሳይደረግበት ጥቆማው ወይም በጥያወቄው መሰረት ብቻ ካርታ አይመክንም፡፡ ሌላው ከዚህ ጋር ተያይዞ የምንመለከተው ጉዳይ ካርታን አግዶ ስለማቆየት ይሆናል አንድ ካርታ ወሳኔ ሳያገኝ በዕግድ ሊቆይ የሚችለው ከሶስት መር ላልበለጠ ጊዜ ብቻ ሲሆን አንድን ካርታ ለማምከን በቅድሚያ ጉዳዩ ተጣርቶ ውሳኔ እስኪያገኝ ድረስ ካርታው ታግዶ እንዲቆይ ለባለይዞታው እና ለሚመለከታቸው አካላት በክ/ከተማው ፕሮጀክት ጽ/ ቤት ኃላፊ አማካኝነት ምክንያቱ ተጠቅሶ በጽሁፍ እንዲያውቁት ማድረግ ይኖርበታል። በክፍለ ከተማ ደረጃ የተሰጠው የካርታ ይምከን ውሳኔ ላይ የሚነሳ ቅሬታ ለከተማው ፕሮጀክት ጽ/ቤትና ለቢሮው በቅደም ተከተል ቀርቦ አንድ አንድ ጊዜ ብቻ ሊታይ ይችላል። ቅሬታው ተቀባይነት ካገኘ የመከነው ካርታ የዕግድ ደብዳቤ እንዲነሳ ወይም ወደ አገለግሎት እንዲመለስ ይደረጋል። የይዞታ አስተዳደር አገልግሎት አሰጣጥ መመሪያ ቁ 12/2004 አንቀፅ 16
የእኛን ሃገር ሁኔታዎች እደምታውቁት በዋናነት በክፍለ ከተማ እና በመሬት አስተዳደር ጉዳይ ጋር በተያያዘ እራሳቸውን የቻሉ ከባንኩ ውጭ የሆኑ ሂደቶች አሉ፡፡ ምክንያቱም ከተማ አስተዳደሩ በተለያዩ ምክንያቶች የስም ማዞር ወይም ደግሞ የሽያጭ ውልን ላልተወሰነ ግዜያቶች እግድ ሊጥል ይችላል፡፡ ይህ ብቻ አይደለም ባንኩ ይሄንን ብድር ሲያበድር ተበዳሪው የገዛውን መኖሪያ ቤት በከተማው የመሬት አስተዳደር እግድ አሳግዶ ስለሆነ የሚያበድረው አንዳንዴ አንዳንድ ክ/ከተማዎች ላይ በልዩነት እግድ ፣ የስም ዝውውር እና የመሳሰሉ አገልግሎቶች ሊቋረጡ ይችላሉ። እነሱ የእራሳቸውን የሆነ የሚወስዱት ጊዜ ይኖራል፡፡ ነገር ግን ሁኔታዎች በተሳካ ሁኔታ ይጠናቀቃሉ ብልን ካመንን ለአንድ ደንበኛ አንድ ወር በማይፈጅ ጊዜ ውስጥ የብድር ሂደቱን ሊጠናቀቅለት ይችላል። ሁኔታዎች በተሳካ ሁኔታ ይጠናቀቃሉ ብልን ካመንን ለአንድ ደንበኛ አንድ ወር በማይፈጅ ጊዜ ውስጥ የብድር ሂደቱን ሊጠናቀቅለት ይችላል። አቶ ሰለሞን ዳዊት ብድር ለማግኘት ምን ያህል ግዜ ይወስዳል?
ብድር ለማግኘት የተለየ ማሟላት ያለባቸው ነገር አለ? እደባንክ ከሪል እስቴት አልሚዎች ጋር የጋራ የሆኑ ግንኙነቶች ይኖሩናል Memorandum of understanding (MOU) ይሄ የሚመሰረተው በጋራ መስማማት ላይ ነው፡፡ VOLUME II LARANA MAGAZINE 2 ምክንያቱም በጋራ አብረን ለመስራት ስንስማማ በሚያግባባን ነገሮች ላይ ስለሆነ ተነጋግረን የምንሰራው በዋናነት ከዋጋ እና ሌሎች ዝርዝር ነገሮችን በራሳችን የጋራ መግባባት ላይ ነው የምንደርሰው :: ከዛውጭ ለብቻው የተቀመጠ ነገር የለውም ፤ ምክንያቱም ጎህ ቤቶች ባንክ እንደ ቢዝነስ ተቋም የሚመጡለትን ጥያቄዎች ወይም ደሞ ባንኩ ይዟቸው የሚሄዳቸውን ጥያቄዎች ተነጋግሮ በጋራ መግባባት ላይ ይደርሳል። የሪል እስቴት አልሚዎች
V I O R OUR MAGAZINE IS YOUR ULTIMATE GUIDE TO THE ETHIOPIAN HOME MARKET.
በዚህ ሰአት ማንኛውም ደንበኛ የቤት ብድር ፈልጎ ቢመጣ መስተናገድ ይችላል? እንደ ባለሞያ የመጀመሪያው ስራችን የሚሆነው ደንበኞችን የማማከር ስራ ነው የምንሰራው። ደንበኛ የቤት ቁጠባ ሂሳብ ከመክፈቱ በፊት ፤ ቤት የመግዛት ፍላጎት ኖሮት ወደ ባንኩ ሲመጣ የማማከር አገልግሎት እንሰጠዋለን ።ለምሳሌ አንድ ሰው ቢያንስ ለ6 ወር መቆጠብ አለበት እንላለን ስለዚህ ዛሬ ላይ በሚኖረው የቤት ዋጋ እና ከ6 ወር በኋላ የሚኖረው የቤት ዋጋ መጠነኛ የሆነ የዋጋ ልዩነት ሊያሳይ ይችላል። ስለዚህ ይህ ገበያው የሚፈጥረው የዋጋ ልዩነት ነው። ይሄንን ለመቆጣጠር ደንበኛውን የምናማክረው ዛሬ ላይ ባለው የቤት ዋጋ ሳይሆን ቤቱን በሚገዛበት 6ኛ ወር ላይ በሚኖረው የቤት ዋጋ ስሌት አድርጎ እንዲቆጥብ ነው የምናበረታታው ሁልግዜም ቢሆን። ምክንያቱም ዛሬ ላይ የቆጠበው ገንዘብ በየግዘው Inflation ስላለ ምንአልባት ወደ 25% ዝቅ ሊያደርገው ይችላል በግዜው በሚኖረው የቤት ዋጋ ሲሰላ 30% የነበረው ወደ 25% ዝቅ ሊልበት ይችላል። ስለዚህ ደንበኛውን የምናማክረው የዛሬ 6 ወር ቤት የመግዛት ፍላጎት ካለህ የዛሬ 6 ወር ላይ ከግምት ተነስተን ካለን ሞያ ከፍ አድርጎ እንዲቆጥብ እናደርገዋለን ምክንያቱም Inflation የሚባል ከባድ ነገር ስላለ። ይሄ በእንዲህ እንዳለ ከላይ ያሉትን የቤት ብድር ለማግኘት የሚያስፈልጉ ሰነዶች ካሟላ በኋላ እያንዳንዱ ሂደት በዝርዝር እና በግልፅ ነው የምንነግረው ምክንያቱም ከሻጭ ጋር በቤት ገዢ እና በሻጭ መካከል የተለየ ነገር እዳይፈጠር በዝርዝር ያሉትን ሂደቶች ፣ሊወስድበት የሚችለውን ግዜ ፣ ሊያጋጥሙ የሚችሉ ሁኔታዎችን ፣ ከላይ ልጠቅሳቸው እንደሞከርኩት ለደንበኛው ማብራሪያ እንሰጠዋለን ።ከዚህ በመቀጠል ነው እንግዲ የቤት ፍለጋው የሚሄደው።
ተበዳሪዎች ብድራቸውን መክፈል ቢያቅታቸውስ? ይሄ ሊያጋጥም የሚችል ነገር ነው፡፡ ከሌሎች ባንኮች በተለየ መንገድ አስቀድመን ብድር ለደንበኞቻችን ከመስጠታችን በፊት የMortgage Redemption Insurance የተሰኘ የኢንሹራንስ ፖሊሲ እንዲገዙ እናበረታታለን ፤ ይህም ማለት ተበዳሪያችን በተለያየ ምክንያት ብድሩን መክፈል ባይችል ፤ በሞት ወይም በሌላ ምክንያቶች መክፈል ቢያቅተው ቤቱን በሀራጅ ከመሸጡ በፊት ኢንሹራንሱ የቀረውን ብድር እንዲከፍል የሚያደርግ የኢንሹራንስ ፖሊሲ ነው፡፡ ይህ ፖሊሲ ለቡዙ ሰዎች በተለይም ለተበዳሪዉ ቤተሰቦች እንደ እፎይታ (Relief) ነው ሚቆጠረው ምክንያቱም ዕዳው ወደ 3ኛ ወገን መሄድ ስለሌለበት ደንበኞቹ ይህን ዐይነት ፖሊሲ አስቀድመው እንዲ ገዙ እናደርግና ደንበኞቹ መክፈል ባቃታቸው ጊዜ ኢንሹራንሱ እንዲከፍል የሚያደርግ አሰራር ነው፡፡ ይሄ መሠረታዊ የሆነ ነገር ነዉ እኛ ሀገር ብዙ ጊዜ የተለመደ አይደለም በሌሎች በሰለጠኑት ሀገራት እጅግ የተለመደ ስርዐት ነው፡፡
በቀጣይ ጊዜያት የቤት ብድር ስርዐቱ እና የቤት ገበያው ሊይዝ የሚችለው መልክ ወይም አቅጣጫ ፤ ከብድር አቅርቦት እና ከወለድ ምጣኔ (Interest rate) መጨመር እና መቀነስ አንፃር በተጨማሪ ፤ በዋናነት በቀጣይ ጊዜያት የቤት ብድር ስርዐቱን አቅጣጫ ከሚቀይሱት ምክንቶች መካከል ፤ ከሞርጌጅ ብድር የመክፈያ ጊዜ ጋር የማይጣጣም የረጅም ጊዜ ተቀማጭ ገንዘቦች እጥረት ፣ አንጻራዊ ዝቅተኛ የግለሰቦች ገቢ ከቤት መግዣ ዋጋዎች ጋር ሲነፃፀሩ ተመጣጣኝ ያለመሆን ፣ ቀጣይነት ያለው የዋጋ ንረት (persistent inflation) ምክንያት ዝቅተኛ የቤት ቁጠባ ባህል በመኖሩ ፣ በዘመናዊ ቴክኖሎጂ የተደራጀ የሪል እስቴት አልሚዎች አለመኖር እና በፕሮጀክት አስተዳደር ውስጥ ዝቅተኛ የክህሎት ደረጃ ፣ የቤት ፋይናንስ ልማትን ለማስፋፋት ተከታታይ የበጀት ማበረታቻዎች እጥረት ፤ ከብዙ በጥቂቱ ናቸው። ከዋጋ ግሽበት (Inflation) አንፃር ፤ በዚህ ጊዜ ከባድ የሆነ አጨማመር ነው ያለው ማለትም በሸቀጥ ላይ ካለዉ አንፃር ሲታይ fixed asset ላይ ያለው ግሽበት እጅግ በጣም ከፍተኛ ነው ፤ ለዛም ነዉ ግለሰቦች ፣ ባለሀብቶች ወይም ኢንቬስተሮች ከዚህ ፍራቻ እራሳቸውን ለማዳን ሲሉ የመጀመሪያ ምርጫቸው ቤት መግዛት የሚሆነው፡፡ ሌላው ፖለቲካዊ ሁኔታ ነዉ ማለትም ጦርነት ካለ ኢኮኖሚ ይቀዘቅዛ ብሎም ይወድማል ስለዚህ ሰዎች አይቆጥቡም ፤ ካልቆጠቡ ተቀማጭ አይኖራቸውም ተቀማጭ ከሌላቸው ደግሞ ባንኮች አያበድሩም ፤ ስለዚህ ሁኔታዎች በዚህ ከቀጠሉ ባንኮች ጋር ያለው ግንኙነት የበለጠ ነው ከባድ የሚሆን ፡፡ ምክንያቱም አሁን ያለው ምጣኔ ሀብት Volatile ስለሆነ መጪዉን ሁኔታ ለመገመት አስቸጋሪ ያደርገዋል ፡፡ በቀጣይ ግዜአት የቤት ብድር ስርዓቱ እና የቤት ገበያው ምን አይነት መልክ ሊይዝ ይችላል ብላቹ ትገምታላቹ ?
በመጨረሻ ማስተላለፍ የምፈልገው መልዕክት ፤ ሞርጌጅ ወይም የቤት ብድር ለአንድ ሀገር የተረጋጋ ማህበረሰብ መፈጠር መሰረት ነው፡፡ ይሄንን ስል ምን ማለቴ ነው የሞርጌጅ ብድር የወሰደ ሰው ምንግዜም የሞርጌጅ ብድር ከሌለው ሰው ነገሮችን በጥንቃቄ የማመዛዘን ክህሎት ይኖረዋል፡፡ ምክንያቱም ተጨማሪ ሃላፊነት እንዳለበት ስለሚያውቅ፡፡ ስለዚህ ማንኛውም ሰው በተለይም ቤት የሌለው ነው ቤት እንዲኖረው ሲፈልግ ጎሕ ቤቶች ባንክን እንደተሻለ አማራጭ ሊጠቀምበት ይችላል፡፡ ቤት በባንክ መግዛት የሚፈልግ ሰው አስቀድሞ ዝርዝር መረጃዎችን ከባንኩ መዉሰድ አለበት፡፡ ምክንያቱም መጨረሻ ላይ ለሚፈጠሩ ያልተጠበቁ ችግሮች መፍትሔ ይሆናል ብዬ አስባለሁ፡፡ ይህም ማለት አስቀድሞ ደንበኛው የተሟላ መረጃ ካለው ሊፈጠሩ ከሚችሉ ማንኛውም ችግር አስቀድሞ መፍትሔዎች እያገኘላቸው እንዲሄድ ይረዳዋል:: ምክንያቱም በእኛ ሀገር ነባራዊ ሁኔታ አብዛኛው ነገር በቀላሉ ስለማይሄድ ቅድም እንዳልኩት ያው የሆነ ነገር ለማድረግ ስትነሳ በሆነ ምክንያቶች ወይም በሚወጡ አዋጆች ምክንያት ሊቋረጥ ይችላል ፤ ስለዚህ ደንበጀኞች በነዚህ ምክንያቶች የተቻላቸውን ያህል መረጃ ሊኖራቸው ይገባል :: የ VIOR 6 ቤት ገዢርሙ ምን አይነት ቅድመ ዝግጁነት እንዲኖረው ትመክራላቹ? በመጨረሻም
ስንተዋወቅ ! ባስቀመጡት በጀት በአማራጭ ውስጥ ሆነው ቤቶን ይገዛሉ ! GEORGE MEELALII ይደው ሉልን!
ይሄ አብረውኝ ይሰሩ የነበሩ የሪል እስቴት የሽያጭ አማካሪ ድርጅቶች የማቀርብላቸው የሁልግዜ ጥያቄ ነው። ግን አብዛኛው መልስ እንጂ ለመልሱ የሚሰጡን ምክንያታዊ ማስረጃ የላቸውም ። ወደ ኢትዮጵያ የዛሬ 5 አመት አካባቤ ከአንድ ጀርመናው ከምህንድስና ባለሞያ ጋር በሪል እስቴት ዘርፉ ላይ በሽርክና ለመሰማራት የመጣነው። እቅዳችን ብዙ ነበር። BOOK REVIEW 28 April, 2022 123 Anywhere St., Any City ወቅቱ ሃገሪቷ ውስጥ ትልቅ የህዝብ እንቅስቃሴ እና መጠኑ የበዛ የዲያስፓራው ማህበረሰብ ወደ ሃገሩ እየገባ የነበረበት ግዜ ነበር። እኛም የዛው አንድ አካል ነበርን። በትልቅ ሞራል ስለነበር የመጣነው በመጣን በ4 ወር ግዜ ውስጥ 3 መሬቶችን ቦሌ አለም ሲኒማ ጋር ፣ ቦሌ ሆምስ እና ጃፓን ኢምባሲ አካባቤ ስፋታቸው ከ360 ካሬ እስከ 500 ካሬ የሆኑ መሬቶች ገዛን።
ዘርፉ ላይ እራሳችንም ባለሞያዎች ስለነበርን የቤቶቹን ዲዛይ የመስራት አቅም ነበረን። ገበያ ላይ በምትፈልገው መጠን ቤቶች ለመሸጥ የምንገባበትን ገበያ ፍላጎቱን ማወቅ አስፈላጊ ነው እና በግዜው ማወቅ አለብን ብለን የለየናቸው ነገሮች ማለትም ቤት መግዛት የሚፈልገው ማህበረሰብ ቤት እየገዛበት ያለው ምክንያት ምንድነው ? ተመራጭ የሆኑት መኝታ ቤት ቁጥሮች የትኞቹ ናቸው? ቶሎ እየተሸጡ ያሉ ቤቶች ስንት የካሬ ስፋት ላይ ያረፉ ቤቶች ናቸው? የትኞቹ አከፋፈሎች ተመራጭነት አላቸው? መሬቶቻችን ያሉበት አካባቤ ያሉ የካሬ ዋጋዎች ስንት ናቸው? የሚሉ ፍለጎቶቻችን የተደራጀ መረጃ ይሰጡናል ብለን ላሰብናቸውን የሪል እስቴት ሽየጭ ድርጅቶች እና ግለሰቦች ኢንተርቪው በምናደርግበት ወቅት መረጃ እዲሰጡን ብንጠይቃቸውም የሚገርምህ አንድም የተደራጀ ግዜ ወስደህ አስበህ ፕላን የምታወጣበት መረጃ የሚሰጠን ሰው / ድርጅት አጣን። ሁሉም ሲመጣ የግምት ሃሳብን እየሰጠን ነበር የሚሄደው። አብዛኛው ድርጅት ቤት መሸጥን እንጂ ቤት ለሸጥን የሚያስፈልጉ ስራዎችን እውቀቱ ኖራቸው እንደማይሰሩ ገባኝ። አንድ መፍትሄ ማበጀት እዳለብን እና ቅድም ለነገርኩህ ላነሳናቸው ጥያቄዎች መልስ ለማግኘት ዘዴ መዘየድ እዳለብን ተስማማን በዚህም ምክንያት በአንድ በኩል ለአንድ ሳምንት ያክል በእኛ አካባቤ እና በዙሪያችን ያሉ ቤቶቻቸውን እየሸጡ ያሉ ሪል እስቴቶች የሚሸጣቸውን ቤቶች ፣ ቶሎ እየተሸጡ ያሉ ቤቶቻቸውን ፣ ዋጋዎቻቸውን ፣ አከፋፈሎቻቸውን እና የቤቶቻቸውን ዲዛይን መሰብሰብ እና እሱ ላይ መሰረት አድርገን የራሳችንን የቤት ዲዛይኖች መንደፍ ጀመርን። በሌላ በኩል ደግሞ የራሳችንን የሽያጭ ብድን በ8 ሰው አድርገን ማቋቋም ጀመርን። ወደ ገበያው ስንገባ ገና በጠዋቱ ያጋጠመን ችግር ይሄ ነበር። በግዜው የሪል እስቴት ማርኬቲንግ ድርጅቶች መረጃ አግኝተህ ፕላን የምታደርገው ነገር ማግኘት ይከብዳል።
ከ5 አመት በሃላም ያንን አሰራራቸውን አልቀየሩትም! በዘርፉ ላይ በደንብ እውቀት ያለህ ትመስላለህ አልኩት። አዎ በልጅነቴ ከሃገር ወጥቼ አሜሪካ ነው ብዙ እድሜዬን የኖርኩት። ኒውዮርክ Well street የሚገኙ ትልልቅ ድርጅቶች ውስጥ ተቀጥሬ የመስራት እድሉን አግኝቻለው። ታውቃለህ የነበርኩበት ሃገር አንዱ ትልቅ የሆኑበት ምክንያት ስህተታቸውን ላለመድገም የሚያደርጉት ጥረት ነው። ስህተታቸውን ደግሞ ለይተው ለማወቅ ለእያንዳንዱ ድርጊታቸው ፣ ንግግራቸው ፣ አሰራራቸው የሚያስቀምጡት ሊያገኙት የሚፈልጉት ውጤት አለ ያንን ውጤት የሚገመግሙበት አሰራራ እና የቀነ ገደብ አላቸው። ከሰራ የበለጠ አድርገው ሊሰሩት ካልሰራ ደግሞ ሊያሻሽሉት ወይም ሊለውጡት። የእነሱ ትልቁ የስራቸው ስኬታማነት ስራቸውን በተገቢው መልኩ መገምገማቸው ነው አለኝ።ይሄንን ሃሳብ የሰጠኝ አቶ ሳሙኤል ዮሃንስ ይባላል።በየዛሬ 45 ቀን በተዘጋጀ አንድ የInvestment Conference ላይ ተገናኝተን ነው። የናንተ ድርጅት ምን የስራ ዘርፍ ላይ ነው የሚሰራው ብዬ ስጠይቀው ነው ከላይ ያለውን ሃሳብ ያጋራኝ። ለዚህም ፅሁፍ ምክንያት የሆነኝን የእሱ ግራ የመጋባት ጥያቄ እና በመገረም የሚያነሳቸው ሃሳቦች ነበሩ። ደጋግሞ "አብዛኞቹ የሪል እስቴት ማርኬቲንግ ድርጅቶች ሃላፊነታቸው አያቁም" ይል ነበር። አዲስ አበባ በሪል እስቴት ዘርፉ ላይ ተሰማርቶ እየሰራ ያለ ባለሃብት ነው።
P r ese nte d By G e o rge Me elalii G r o u ps በቅርብ ይጠብቁን! ዘርአንባ ሪል እስቴት SALEFOR የ እ ና ት ም ር ቃ ት ! +25179909595 በ ቦ ሌ ጃ ፓ ን
አዲሱ የንግድ ህግ አዋጅ አስማሚ ሆነው የሚያስፈጽሟቸው ውሎች ዓይነትና ግብ ወይም የሚያገናኙዋቸው ሰዎች ማንነት ወይም ሁኔታ ሳይታይ ነጋዴዎች ናቸው ይላል! የሪል እስቴት ሽያጭ አማካሪ ድርጅቶችን
የ ሪ ል እ ስ ቴ ት ማ ር ኬ ቲ ን ግ ም ን ማ ለ ት ነ ው ? የመሳሰሉ ውሎች የሚዋዋሉ ሰዎችን ፈልገው የሚያገኙና የሚያዋውሉ ፣ እራሱን የቻለ የሙያ ተግባራቸው አድርገው ጥቅም ለማግኘት የሚሠሩ ሰዎች ወይም ይህንኑ የድለላነት ሥራ የሚሰራ የንግድ ማህበራት/ ድርጅቶች ይላቸዋል። የሪል እስቴት የሽያጭ አማካሪ ድርጅት ለይተን ትርጓሜያቸውን ስናየው ለሪል እስቴት ሊሆን ይችላል የግለሰብን ቤቶችን ለገበያ አውጥተው ከመሸጣቸው በፊት ቤቶቹ የሚገኙበትን አካባቤ የገበያ ጥናት ከማድረግ አንስቶ ቤቶቹ ላይ ፍላጎት ያለው እና ቤቶቹን የመግዛት አቅም ላለው ሰው መሸጥ እና የግብይቱን ልውውጦችን የሚያከናውን ድርጅት ማለት ነው በአጭሩ ሲገለፅ።በኢትዮጵያ ውስጥ አብላጫው የነዚህ ድርጅቶች መገኛ የሆነችው በመዲናች አዲስ አበባ ብትሆንም በተወሰነ መልኩ በመቀሌ ፣ በባህር ዳር ፣ በሃዋሳ የሪል እስቴት ማርኬቲንግ ስራን የሚሰሩ ድርጅቶች ይገኛሉ።በአዲስ አበባ ብቻ ንግድ ፍቃድ አውጥተው የሚሰሩ ወደ 140 የሚሆኑ የሪል እስቴት ድርጅቶች ይገኛሉ። ይሄ ቁጥር የሪል እስቴት ድርጅቶች እራሳቸው ያቋቋሙትን ማርኬቲንግ ቲም አይጨምርም። የኢትዮጵያ አዲሱ የንግድ ህግ አዋጅ አንቀጽ 54 ትርጓሜ መሰረት..... የሪል እሰረቴት ማርኬቲንግ ድርጅቶች የሚሰሩትን ስራ ሲጠራው ደላሎች / የኮምሽን ወኪሎች በሚል መለያ ስም ይጠራቸዋል። ትርጓሜያቸውንም እንዲ ስል ያብራራል ደላሎች ማለት ውል የሚዋዋሉ ሰዎች በተለይም እንደ ሺያጭ ፣ ኪራይ ፣ ኢንሹራንስ ውል
በትንሹ በአንድ የሪል እስቴት ማርኬቲንግ ድርጅት ውስጥ 3 ሰው ሲኖር ከፍተኛው 85 ሰው ይደርሳል። በአጠቃላይ በዚህ የስራ ዘርፍ ላይ የተሰማሩ ድርጅቶች ከ5ሺ በላይ ለሚሆኑ ወጣቶች የስራ እድል ፈጥረዋል። ያደግሞ ለኢኮኖሚው የሚያበረክቱት አስተዋፆ ቀላል አይደለም።እነዚህ ድርጅቶች አማካኝነት ኢኮኖሚያዊ ላይ የሚደረገው የገንዘብ እንግስቃሴ በአመት ከ150 ቢልየን ብር በላይ ይሆናል። Sales Consultant 40% Surveyor 30% Telemarketer 25% Content Creater 2.5%
BOOK REVIEW 28 April, 2022 123 Anywhere St., Any City የገበያ ጥናት ለገበያ የምናወጣቸው ቤቶችን ገበያ ላይ አውጥተን ከመሸጣችን በፊት ቤቶቻችን ሊገዙን የሚችሉ የማህበረሰብ ክፍሎች የትኞቹ እንደሆኑ ፣ እነዚህ የማህበረሰብ ክፍሎች ያላቸው የባህሪ መገለጫዎች ፣ የገበያውን ተመራጭ የቤት ዲዛይኖች ፣ የመኝታ ቤት ቁጥሮች ፣ የከሬ ስፋቶች ፣ ተፈላጊ ሰፈሮች ፣ የካሬ ዋጋዎች ፣ የአከፋፈል ስልቶችን እና ተመሳሳይ የስራ ዘርፍ ላይ ያሉ ተወዳዳሪ የሪል እስቴት አልሚዎችን ጠንካራና ደካማ ጎን ለማወቅ ይረዳናል። አቶ ሳሙኤል የገበያን ጥናትን ጥቅምን ሲገልጡ " ሰፊ የሆነው የቤት ገበያ ውስጥ ገብተን የእውረር ድንብር ከመሆን ይታደጋል በልበ ሙሉነት ስራህን ለመስራት ይረዳካል" ይላል።
እ ኔ የ ድ ር ጅ ቶ ቹ ከሚሰጡኝ አ ገ ል ግ ሎ ት ው ስጥ በ ደ ን ብ የ ተ ደራጀ የ ገ በ ያ ጥና ት ቢ ሰጡኝ እመርጣለ ው ከ ሌ ላ ው ሊ ሰ ሩ ል ኝ ከሚች ሉ ት ስራ ዎ ቻ ቸ ው በ በለጠ። ከዛም በመነሳት አዋጪ የምንላቸውን ውሳኔዎቻችንን በሰፈር መረጣ ላይ ፣ በዋጋ እና የአከፋፈላችን ላይ ፣ በቤት ዲዛይናችን ላይ ፣ በመኝታ ቤት ቁጥራችን ላይ ፣ እና ለገበያው እራሳችን የምናሳውቅበትን Brand positing ፣ የማርኬቲንግ እስትራቴጂ ያችን ለመንደፍ እና የረዥም ግዜ እቅዶቻችን ለማቀድ ይረዱናል። ማ ብ ራራቱ ን ሲ ቀጥል ም 23 አቶ ሳሙኤል
የረዥም ግዜ አከፋፈል መፍጠር ከ140 ካሬ ያነሱ ቤቶችን መገንባት መሃል ከተማ ላይ ትኩረታቸውን ማድረግ ጥሩ Branding & Marketing በተቻለ መጠን ጠቅላላ ዋጋቸው ዝቅ ማድረግ 30 20 10 0 በአሁን ሰአት ቤቶቻቸውን በተሻለ መልኩ ለመሸጥ ምን ማድረግ አለባቸው ሪል እስቴቶች
VOIR PROMOTION PACKAGE Product & Company GEORGE MEELALII 15 DAYS A WEEK A MONTH >3 MONTHS FOR GOLD PLATINUM PROMOT YOUR Tell us About your Product! 10,000 18,000 25,000 18,000 25,000 38,000 CALL US CALL US
ውክልና ለምን ያህል ጊዜ ያገለግላል ? የውክልናን ሥልጣን በወካዩ መሻር ሿሚው የጊዜ እና የሁኔታ ገደብ ሳይደረግበት በራሱ ግንዛቤ አስፈላጊ መስሉ በታየው ጊዜ የሰጠውን የውክልና ስልጣን ማንሳት ይችላል፡፡ ውክልና በሕግ በተደነገጉት ምክንያቶች ቀሪ አስከሚሆን ድረስ በሕግ ፊት ያለጊዜ ገደብ ፀንቶ ይኖራል፡፡ ከነዚህ ምክንያቶች ውጭ ተወካዩ የውክልና ሥልጣኑን ካልፈለገ በማንኛውም ጊዜ የውከልና ሥራውን ትቻለ ብሎ ለወካዩ ማሳወቅ ይችላል። ወካይ ወይም ተወካይ የሞተ እንደሆነ፣ በስፍራው ያለመኖሩ የተረጋገጠ እንደሆነ፣ ለመሥራት ችሎታ ያጣ እንደሆነ ወይም ኪሣራ ደርሶበት በንግድ ኪሣራ ላይ « የተረጋገጠ እንደሆነ የውክልና ሥልጣኑ ወዲያውኑ ይቀራል፡፡
VIPI HOME MAGAZINE INDUSTRY > አንድበቅርብየማውቀው የተለያዩፋበሪካዎች ባለቤትየሆነሰውነበር። DETAIL > V I O R እኔም አንድ የማውቀው ታሪክ ነበር በኑሮ ደረጃዉ ከአብዛኘው ሃገሬ ሰው በብዙ የሚበልጥ ባለጠጋ የሚባል ሰው ነው። ወደ ሪል እስቴት የስራ ዘርፍ መግባት እንደሚፈልግ እና እዳማክረው መኖሪያ ቤቱ ይጋብዘኛል። መኖሪያ ቤቱ እንኳን ለሌላ ሰው ለኔ የተለያዪ ቤቶች በምሰራው ስራ ምክንያት መጎብኘት ለቻልኩት ውበቱ የሚያስደንቅ ነበር። በ1000 ካሬ ላይ ያረፈ Temporary Home Design የሚባለው የቤት አይነት ነው ። በውስጡ መናፈሻ ፣ መዋኛ ገንዳ ፣ሲኒማ ቤት ፣ጌም ዞን አለው። ስደርስ ዝግጅት የነበረ በመሆኑ ትንሽ ግዜ እድሰጠው ጠይቆኝ ቀኑም እሁድ ስለነበር ግማሽ ቀን ዋልኩኝ። ለመገናኘታችን ምክንያት ወደሆነን ሪልእስቴት የመጀመር ሃሳብ ስንገባ የመጀመሪያ የጠየቀኝ "እንዴት አየከው ቤቴን አለኝ?" መገረሜን ግዜ ወስጄ አብራራው። ወዲያው ይሄ ውል እኔ መገንባት የምፈልገው እደዚህ ያማረ እና ሰፋፊ የሆኑ ቤቶችን ነው አለኝ !
VIPI HOME MAGAZINE INDUSTRY > DETAIL > V I O R እኔም የመጀመሪያ ጥያቄን የምጠይቅበት ምክንያት አገኘው! ለምን? ቆንጆ መሆናቸው ጥሩ ነው ግን ለምንድነው ሰፋፊ ያልካቸውን ቤቶች ለመገንባት የመረጥከው አልኩት? እሱም በጀርባው ወንበሩን እየተደገፈ "እኔ የተጨናነቀ እና ጠባብ ቤት አልወድም ቤት ሰፋ ሲል ነው ምወደው። አታይም እንዴ ምኖርበትን" አለኝ። የነዚህ ቤቶች ገንቢ እንጂ ገዢ አንተ አቶንም እና ምን አይነት ቤት መገንባት እዳለብህ ለምን ገበያው አይነግረንም አልኩት። በሃሳቤ መስማማት አልፈለገም። ባወራን በ4ኛ ወሩ ቤቶቹን መሸጥ እደጀመረ ደውሎ ነገረኝ ፍሎር ፕላን ሲልክልኝ እዳለውም የቤቶቹ ስፋት ትንሹ 234 ካሬ ትልቁ ደግሞ 358 ካሬ ነበር።እነዚህን ቤቶች ገበያ ላያ አውጥተው ለ8 ወር ያክል መሸጥ ከበዳቸው። ይሄ የሆነው ደግሞ የቤት ግብይቱ በደራበት ወቅት ነው። በግዜው ኢኮኖሚው እየተዳከመ የነበረበት ወቅት ስለነበር አብዛኛው ሰው አቅም ያጣውን ገንዘብን ንብረት ላይ ለማዋል የቤት ገበያው ላይ በሚራራጥበት ወቅት ነው። ሰዉ ቤት ሳይሆን እየገዛ የነበረው ስራውን ሳይጎዳ ቤቱን በአከፋፈል አድርጎ መግዛት ላይ ነበር።ገበያው ላይ ተፈላጊ እና የተሻለ ሽያጭ የነበራቸው የቤት አይነቶች ጠቅላላ ዋጋቸው ከ10 ሚልየን ያልበለጠ የሚጠየቅባቸው ቅድመ ክፍያ ደግሞ ከ1 ወይም ከ2 ሚልየን ያልበለጠ ቤቶችን ነበሩ። የባለሃብቱ ቤቶች በካሬያቸው ስፋት ምክንያት ዋጋቸው 25 ሚልየን ብር ይደርስ ነበር።አብዛኛውን ቤታቸውን ያልሸጡበትን ምክንያት የሚወስደው በቤቶቹ ስፋት ምክንያት የተፈጠረው ከፍተኛ ዋጋ ተመን ነው። ከረፈደም ቢሆን የዲዛይን ማሻሻያ በማድረግ ችግሩን መፍታት ቢችሉም።
ሌሎቹን የሪል እስቴትማርኬቲንግ ድርጅቶችን ስራዎቻቸውን በቀጣይ እትሞች ላይ እንቀጥላቸዋለን..... አልሚው የኑሮ ደረጃውን መሰረት አድርጎ ግንባታ ባያደርግ ይመረጣል። VIOR
ገበያው ላይ ባላቸው ተደራሽነት ገበያው ላይ ባላቸው የስራ ልምድ በሚሰጡት አገልግሎት አይነት ባላቸው የበጀት አቅም ባላቸው ገበያውን የመረዳት ችሎታ ባላቸው Online presence ባላቸው የደንበኛ አይነት ባላቸው ግልፅ እቅድ እና የመገምገሚያ መንገድ ባላቸው የደንበኛ መጠን የ ሪ ል እ ስ ቴ ት ማ ር ኬ ቲ ን ግ ድ ር ጅ ቶ ች ን ስ ን ቀ ጥ ር ማ የ ት ያ ለ ብ ን ነ ገ ሮ ች ም ን ድ ና ቸ ው ? VIOR MAGAZINE VIOR MAGAZINE
TYPE 1 TYPE 2