2 6 ም ር ጥ ፎ ቶ ግ ራ ፎ ቻ ች ን
This book is the most and my favorite Picture of you and me. In the way of life we meet each other and shear this lovely memories. Nice too meet you. በዚህ አዝግ ዓለም እሷን ካገኘው ጀምሮ ያሳለፍኳቸው ጊዜያቶች ጣፋጭና ደስታን የተሞሉ ናቸው፡፡ አብረን የኖርናቸው የማይረሱና በልባችን ታትመው የሚኖሩ ምርጥ ጊዜያት አሉን፡፡ I am photograph lover because ፎቶ ሁሌም በጊዜው የነበርንን ስሜትና እኛነታችንን ለዘላለም - ማስቀረት አቅም አለው፡፡ እኛነታችን ተቀርፆ ለዘላለም የሚቀመጥበት ነውና ፎቶ መነሳትን እወዳለው፡፡ ይመቸኛል፡፡ ይመቻታል፡፡ ከዚህ በታች ያሉ ፎቶዎች የእኔና የእሷ ማስታወሻዎች ናቸው፡፡ ካሳለፍናቸው ጊዜያት በፎቶግራፍ መቅረት የቻሉና ከተነሳናቸው ፎቶዎች የተመረጡና ትርጉም የሚሰጡኝ ናቸው፡፡ Love you all Me and You.
እንደዚህ አይነት በጣም ብዙ ፎቶዎን አይቻለው፡፡ እንደውም ያየዋቸው የሚሳሳሙት ከንፈራቸው ላይ ነው፡፡ ግን after this picture of me and my dearling I did’t find Other ልብን የሚገዛ picture፡፡ Deem its my favorite picture 4ever and ወደፊት የመኝታ ቤታችን ግድግዳ ላይ እንደሚለጠፍ አልጠራጠርም . I love when she ግንባሬን መሳም በጣም and ሁሌም የሚገኘ ነገር አይደለም. She kiss my ግንባር አንዳንድ ቀን and that አንዳንድ ቀንስ are my f**king luck days. ግንባሬን የተሳምኩ ቀን ደስታዬ ወንዝ ነው፡፡
ከንፍረሽ ጣፋጭ ነው፡፡ ተደብቄ ያንቺን ከንፈረ መሳም የኔ ተወዳጂ ተንኮል ነው፡፡ በነጠላ ውስጥ ስስምሽ በሸሚዜ ሸፍኜ ስስምሽ ደግሞ በኦፉፋ ተደብቀን ስንሳሳም ደስ ይለኛል፡፡ ው ሽ ት፡፡ እዚህ ፎቶ ላይ አልሳምኳትም ፡፡ ከንፈሮቹን አልቀመስኩም፡፡ ለዚች ቅጽበት አልታደልኩም፡፡ I am almost near to her lips But I didn't kiss her. ድ ብ ቅ አድርጌ ልሳምሽ
ሳ ቂ ል ኝ ሳ ቂ ል ኝ ሳ ቂ ል ኝ ሳቂልኝ ሳቂልኝ ሳቂልኝ ህይወቴን እንድደምቅልኝ ጭንቀቴ እንድቀልልኝ ዕድሜ እንድቀጥልልኝ ሁለታችንም እነደዚህ ስንገለፈጥ የተነሳናቸው ፎቶዎች በጣም ጥቂት ናቸው፡፡ she didn’t like to smile በጣም when photo ስትነሳ፡፡ እኔ ደግሞ ሳልስቅ ፎቶ መነሳት ይከብደኛል፡፡ ይህ ፎቶ ግን በጣም እወደዋለው both of us የምር እየሳቅን ነው፡፡
2014.ዓ.ም ስንጀምር ልድቷን ከጓደኞችሽ ጋር እንድናከብር እንደምፈልግ ነገርኳት እና ህልሜ እውን ሆነ፡፡ አስቤ ከተሳኩልኝ ህልሞቼ መካከል የማይረሳኝና የሚያስደስተኝ ይህ ነው፡፡ 26 Its always ቆንጆ ቀን:: ከጓደኞቿና ከጓደኖቼ ጋር ልደቱን ማክበር በመቻላችን ደስተኛ ነች፡፡ Her friends are crazy. Thanks all Specially TEMU and BABU to make her day በጣም አዝናኝ፡፡ ኑሩልኝ ሁላችሁም::
አለ ገጣሚው፡፡ እኔ ግን another life ድረስ አልጠብቅም፡፡
essed up በሆነ life ውስጥ ይቺን የመስለች ውብና ቆንጆ ልጅ ማግኘት blessing ነው ፡፡ የእውነት she have በጣም ጠንካራ ልብ እና she love as hard as she can ታዲያ እንደዚህ ብል ስህትት አልሰራም፡፡ በፍጹም:: I am the luckiest to have you in my life M አ ዎ ን ዕ ድ ለ ኛ ነ ኝ ፡ ፡ ነይ እስኪ ልሳምሽ ነይ እስኪ ልቀፍሽ ከደረቴ ግቢ ጠረንሽ ይቅርልኝ፡፡ የናፈኩሽ ለታ ልብሴን እያሽተትኩ ናፍቶት ቢያቀልልኝ፡፡
ይህን ፎቶ ሳየው የእውነት ተጋብተን የሚንኖር ትልቅ ሰዎች የሆንን ይመስለኛል፡፡ it’s cool and beautiful ትከሻዬ ላይ የተደገፈችበትና በትንሹ ልትስቅ ያለችበት መንገድ ይጥማል፡፡ እኔም አልገለፈጥኩም፣ ጠንቃቃና በጥቂት የሚስቅ ባል ሆኛለው፡፡ L O V E I T!!
ጥበ
ኮሮና በመጣበት ሰሞን እኔና ዓለሜ እህቴን የልደት ፎቶ ለማስነሳት አብረን ሄደን ነበር፡፡ ጥሩ ጊዜ ነበር፡፡ እኛም በአጋጣሚው ተነሳን፡፡ መነሳታችን ሳይሆን ፎቶውን ያዩ ሰዎች ሁሉ የእኛ ልጅ አድርገው የሚያስቡት ነገር ግርም ይለኛል፡፡ ከኮሮና መልስ ዩኒቨርስቲዎች ሲከፈቱ… ፎቶውን በTG ያዩ ልጆች ወልዶ ነው የመጣው የሚል ወሬ አናፍሰው ነበርያ በዛ ደስተኛ ነበርኩና ወሬውን ለማርገብ ያረኩት ጥረት አልነበርም፡፡ እንደው ለጠየቁኝ ሁሉ አዎን ነበር መልሴ፡፡ ተስፋ አደርጋለው፡፡ አንድ ቀን የራሳችን ልጅ ይኖረናል፡፡ ማለቴ ይኖሩናል፡፡ ወ ለ ድ ን
አጠገቧ ሲሆን ከእርሷ ጋር በማውራበት ሰዓት የሚሰማኝን ስላምና እፎይታ የትም አይገኝም፡፡ ሳገኛት ምንም ባልነግራት እርሷን ማግኝት ከነበረኝ ጨንቀት እፎይታን ይሰጠኛል፡፡ አንዳንድ ፎቶዎች ደግሞ ሳይ የዘላለም የህይወት አጋሬን ያገኝው ይመስለኛል፡፡ ይህ ፎቶ ሳይ ልቤ ውስጥ የሚፈጥርልኝ ሰሜት ደስ ይለኛል፡፡ ሁሌም አብረን የምንኖር ይመስለኛል፡፡ በጣም እወዳታለው፡፡
ነይ ሁሌም ልሳምሽ ሁሌም ሁሌም ሁሌም ሁሌም ሁሌም ሁሌም