Follow
Following
Unfollow
1
ባይራ ዲጂታል መጽሔት የጽሑፍና የንባብ ባህል ይዘወተር ዘንድ በተለያዩ ርዕሰ ጉዳዮች ላይ የተጻፉ መጣጥፎችን በዲጂታል መልክ ለአንባቢው ታደርሳለች። አጫጭር ልብወለዶች፣ ግጥሞች፣ የጉዞ ማስታዎሻዎች፣ የመጻሕፍት ዳሰሳዎች፣ የባህል ዳሰሳዎችና ሌሎችም ጉዳዮች ይዳሰሳሉ።
ለአንባቢዎቻችን ተደራሽ ለመሆንና በተለያዩ አማራጮች ስራችንን ለማቅረብ እንተጋለን። ይሄን የማንበቢያ መንገድ ስንመርጥም በባይራ ዲጂታል መጽሔት እድገት ላይ አንድ እሴት ለመጨመር የሚል ቀና ሃሳብን ይዘን ነው።
ከዚህም በተጨማሪ ስራዎቻችንን በቴሌግራምና በፌስቡክ ገጻችን ላይም መከታተል ይቻላል።
ቴሌግራም- https://t.me/Bayradigital
ፌስቡክ-@ባይራ ዲጂታል መጽሔት