ባህላዊ የእራት ምግብ ዝርዝር ETHIOPIAN NATIONAL DISHES All prices are inclusive of 15% VAT & 10% Service Charge.
ፊንታ ፊንቴ | KITFO COMB (በደቃቁ የተከተፈ ቀይ የበሬ ንቅል ሥጋ ከሚጥሚጣ ፣ ኮረሪማና ንጥር ቅቤ ጋር ተዋህዶ የተለያዩ አይነት ክትፎ በጥምረት በጥሬ፣ በለብለብ በስሎ እና ትኩል በጎመን፣ አይብና ቆጮ, እና ጎርድ ጎረድ ታጅቦ የቀረበ) (Freshly Minced Beef Sirloin Marinated In Cardamom, Mitmita & Herbal Claried Ethiopian Butter different type of Kitfo combination Accompanied by Fresh Traditional Ayibe (Cottage Cheese), Kocho & Gored Gored 1,147.50Br ካፒታል የቤቱ ልዩ ስፔሻል ክትሮ | CAPITAL SPECIAL KITFO (በደቃቁ የተከተፈ ቀይ የበሬ ንቅል ሥጋ ከሚጥሚጣ ፣ኮረሪማና ንጥር ቅቤ ጋር ተዋህዶ በጥሬ፣ በለብለብ በስሎ እና ትኩል በጎመን፣ አይብና ቆጮ, እና ጎርድ ጎረድ ታጅቦ የቀረበ) (Freshly Minced Beef Sirloin Marinated In Cardamom, Mitmita & Herbal Claried Ethiopian Butter Accompanied by Fresh Traditional Ayibe (Cottage Cheese), Kocho & Gored Gored. (It Can Be Ordered Raw, Rare, Medium or Well Done) 1,147.50Br የቤቱ ስፔሻል
ክትፎ | KITFO በደቃቁ የተከተፈ ቀይ የበሬ ንቅል ሥጋ ከሚጥሚጣ ፣ ኮረሪማና ንጥር ቅቤ ጋር ተዋህዶ በጥሬ፣ ለብለብ ወይም በስሎ በጎመን፣ አይብና ቆጮ ታጅቦ የቀረበ (Freshly Minced Beef Sirloin Marinated In Cardamom, Mitmita & Herbal Claried Ethiopian Butter Accompanied by Fresh Traditional Ayibe (Cottage Cheese), Kocho 1,012.50Br ጎረድ ጎረድ | GORED GORED በትንንሹ የተቆራረጠ ቀይ የሽንጥ ወይም የጭቅና ሥጋ በአዋዜ ፣ ኮረሪማ እና ንጥር ተለውሶ እሳት የነካዉ ወይም በጥሬዉ የቀረበ Chunked Cubes of Rare or Raw Beef Mixed With Awaze Sauce, Diced Onion, Jalapeno and Herbal Clarified Butter 1,012.50Br ክትፎ ዱከቸ | KITFO DUKICH (በደቃቁ የተከተፈ የዶሮ ሥጋ ከሚጥሚጣ ፣ ኮረሪማና ንጥር ቅቤ ጋር ተዋህዶ በጥሬ፣ ለብለብ ወይም በስሎ በጎመን፣ አይብና ቆጮ ታጅቦ የቀረ (Freshly Minced Chicken Marinated In Cardamom, Mitmita & Herbal Clarified Ethiopian Butter Accompanied by Fresh Traditional Ayibe (Cottage Cheese) & Kocho. (It Can Be Ordered Raw, Rare, Medium or Well Done 1,012.50Br ትኩል ክትፎ | TIKUL KITFO በደቃቁ የተከተፈ ቀይ የበሬ ንቅል ሥጋ በወተት ተዋህዶ የተቀቀለና ከሚጥሚጣ፣ ኮረሪማና በንጥር ቅቤ ጋር ተዋህዶ፣ በጎመን፣ አይብና ቆጮ ታጅቦ የቀረበ (Freshly Minced Beef Sirloin Marinated In Milk Boiled and, Mitmita & Herbal Claried Ethiopian Butter Accompanied by Fresh Traditional Ayibe (Cottage Cheese), Kocho 1,012.50Br
ዝማምጃት ክትፎ | ZIMAMJAT መልኩ ሳይቀየር ተቀቅሎ በደቃቁ የተከተፈ የጉራጌ ጎመን በቅቤ ወይም በወይራ ዘይት አይብ ጋር ተዋህዶ ከቆጮ ጋር የሚቀርብ Typical Gurage`S Boiled & Finely Chopped Collard Green Spiced mixed with Fresh Traditional Ayibe (Cottage Cheese), With Mitmita, Cardamom and Served with Kocho 742.50Br የጎመን ክትፎ | GOMEN KITFO መልኩ ሳይቀየር ተቀቅሎ በደቃቁ የተከተፈ የጉራጌ ጎመን በቅቤ ወይም በወይራ ዘይት ከቆጮ ጋር የቀረበ Typical Gurage`S Boiled & Finely Chopped Collard Green Spiced With Mitmita, Cardamom and Served With Kocho 742.50Br የዓሣ ክትፎ ወይም ዱለት | YEASA KITFO OR DULET በደንብ በስሎ በቅቤ ወይም በወይራ ዘይት የታሸ፤ ቃሪያ እና ሽንኩርት እና ኮረረማ ታሽቶ ከ ሙልሙል ዳቦ እና ቆጮ ጋር የቀረበ Minced Fish Mixed with Chopped Onion, Garlic, Jalapeno, Olive Oil, Cardamom, Mitmita and Served with Kocho and Mulmul Bread 742.50Br
የፍየል ጥብስ |SPECIAL GOAT TIBS ከፍየል ስጋ የተዘጋጀ መረቅ ያለዉ ጥብስ በቀይ ወይም በአልጫ Goat Meat Shredded and Sautéed with Onions, Tomatoes, Green Chilli 945.00Br የበግ ጥብስ |SPECIAL LAMB TIBS ከበግ ስጋ የተዘጋጀ መረቅ ያለዉ ጥብስ በቀይ ወይም በአልጫ Lamb Meat Shredded and Sautéed with Onions, Tomatoes, Green Chilli (it can be Spicy or Non Spicy 945.00Br የጭቅና ጥብስ | SPECIAL BEEF FILLET TIBS ከጭቅና፣ የተዘጋጀ መረቅ ያለዉ ጥብስ በቀይ ወይም በአልጫ Beef Meat Shredded and Sautéed with Onions, Tomatoes, Green Chilli (it can be Spicy or Non Spicy 945.00Br የዶሮ ጥብስ | SPECIAL CHICKEN TIBS ከዶሮ ስጋ የተዘጋጀ መረቅ ያለዉ ጥብስ በቀይ ወይም በአልጫ Chicken Meat Shredded and Sautéed with Onions, Tomatoes, Green Chilli (it can be Spicy or Non Spicy 945.00Br የአሳ ጥብስ | SPECIAL FISH TIBS ከዓሣ የተዘጋጀ መረቅ ያለዉ ጥብስበቀይ ወይም በአልጫ Fish Meat Shredded and Sautéed with Onions, Tomatoes, Green Chilli (it can be Spicy or Non Spicy 945.00Br ጎመን በስጋ | GOMEN BESIGA ጎመን እና የበሬ ጎድን አብሮ ተቀቅሎ በነጭ ሽንኩርት እና ዝንጅብል የተቀመመ በ ጣ ም ተወዳጅ ምግብ ከሐበሻ ዳቦ እና እንጀራ ጋር Braised Beef Ribs with Hearty Collard Greens (Gomen) Served With Injera and Selection of Local Organic Breads 742.50Br
የበግ ወጥ ቀይ | YEBEG WOT KEY በቀይ መልክ የተዘጋጀ የአያት ዘ መን የሚያንፀባርቅ ልዩ ገበታ Freshly Made Lamb Stew Served With Injera, Comes In Spicy 742.50Br የበግ ወጥ አልጫ| YEBEG WOT ALICHA በአልጫ መልክ የተዘጋጀ የአያት ዘ መን የሚያንፀባርቅ ልዩ ገበታ Freshly Made Ethiopian Lamb Stew Served With Injera, Comes In Mild 742.50Br ካፒታል የፍስክ በያይነቱ ስፔሻል | CAPITAL SPECIAL BEYEAYNETU (NON FASTING) ቀይ ወይም አልጫ ወጥ፣ፍትፍት፣ጥብስ፣አይብ፣ጎመን፣የተቀቀለ እንቁላልና አትክልት የተሰናዱ ምግቦችን ያካተተ ልዩ ማዕድ Richest Platter Combination of Vegetarian and Meat Dishes, Including Boiled Egg 837.00Br የጥብስ ፍርፍር | YETIBS FIRFIR ተቀምሞ በደረቁ የተጠበሰ የበግ በቀይ ቁሌትና ንጥር ቅቤ ጋር ተቀላቅሎ በበሰለ አትከልትና በተቀቀለ እንቁላል ታጅቦ የቀረበ የእንጀራ ፍርፍር Seared beef Scrambled with Injera and Traditional Kulet (Berbere Sauce) & accompanied by cooked vegetable 783.00Br የቋንጣ ፍርፍር | YEKUANTA FIRFIR በጨዉና ሚጥሚጣ ተቀምሞ የደረቀ ቋንጣ ከቀይ ወይም አልጫ ቁሌትና ንጥር ቅቤ ጋር ተቀላቅሎ በበሰለ አትከልትና በተቀቀለ እንቁላል ታጅቦ የቀረበ የእንጀራ ፍርፍር Grand ma`s Scrambled Injera in Traditional Kulet (Berbere Sauce) & home Smoked Meat andAccompanied by cooked vegetables 783.00Br የዶሮ ወጥ ቀይ | YE DORO WOT KEY በቀይ መልክ የተዘጋጀ የአያት ዘ መን የሚያንፀባርቅ ልዩ ገበታ Freshly Made Ethiopian Chicken Stew Served With Injera, Comes In Spicy 742.50Br የዶሮ ወጥ አልጫ| YEDORO WOT ALICHA በአልጫ መልክ የተዘጋጀ የአያት ዘ መን የሚያንፀባርቅ ልዩ ገበታ Freshly Made Ethiopian Chicken Stew Served With Injera, Comes In Mild 742.50Br
የዶሮ ወጥ ቀይ | YE DORO WOT KEY በቀይ መልክ የተዘጋጀ የአያት ዘ መን የሚያንፀባርቅ ልዩ ገበታ Freshly Made Ethiopian Chicken Stew Served With Injera, Comes In Spicy 00.00Br የዶሮ ወጥ አልጫ| YEDORO WOT ALICHA በአልጫ መልክ የተዘጋጀ የአያት ዘ መን የሚያንፀባርቅ ልዩ ገበታ Freshly Made Ethiopian Chicken Stew Served With Injera, Comes In Mild 00.00Br የፆም በያይነቱ | BEYEAYNETU FASTING የምስር ወጥ፣ሽሮ፣ሰላጣ፣ስንግ-ቃሪያ፣የሱፍ ፍትፍትና የተለያዩ ወቅታዊ በትኩሱ የተዘጋጁ ምግቦችን ያሰባሰበ ማራኪ ህብረ-ቀለም ያለዉ ገበታ Assortment of Most Common, Colourful & Seasonal Vegetarian Dishes Platter common Ethiopian fasting meal During Fasting Season.) 675.00.00Br የምስር ወጥ | YEMISIR WOT ከምስር ክክ እና ቀይ ቁሌት የተሰናዳ ኮስተር ያለ ለሁሉም ተስማሚ ወጥ Ethiopian Cultural Hearty Split Lentil Stew Made With Traditional Berbere Sauce (Kulet) 540.00Br ሽሮ ቦዘና | SHIRO BOZENA ከአተር የተዘጋጀ ምጥን ሽሮ ወጥ በስጋ ፣ቲማቲም ሠላጣ ታጅቦ በሸክላ ድሰት የሚቀርብ የመላዉ ኢትዮጵያ ዘወትር ቀለብ A Fabulous Stew of The Abyssinians‛ Daily Meal, Prepared from Peas, after the Peas is a Little Roasted and Ground together with Nearly an Equal Quantity of Pepper & Other Spices & Simmered With meat, Garlic, Onion & Tomato Served on Clay Pot and On the Bed of Injera 540.00Br ሽሮ ተጋቢኖ | SHIRO TEGABINO ከአተር የተዘጋጀ ምጥን ሽሮ ወጥ በቲማቲም ሠላጣ ታጅቦ በሸክላ ድሰትየሚቀርብ የኢትዮጵያ የዘወትር ቀለብ A Fabulous Stew of The Abyssinians‛ Daily Meal, Prepared from Peas, after the Peas is a Little Roasted and Ground together with Nearly an Equal Quantity of Pepper & Other Spices & Simmered with Garlic, Onion & Tomato Served on Clay Pot and On the Bed of Injera 540.00Br
አገልግል የጾም በያይነቱ በባህላዊ አገልግል ተጀቡኖ AGELGIL BEYEAYNETU FASTING የምስር ወጥ፣ሽሮ፣ሰላጣ፣ስንግ-ቃሪያ፣የሱፍ ፍትፍትና የተለያዩ ወቅታዊ በትኩሱ የተዘጋጁምግቦችን ያሰባሰበ ማራኪ ህብረ-ቀለም ያለዉ ገበታ Assortment of Most Common, Colourful and Seasonal Vegetarian Dishes Platter common Ethiopian fasting meal During Fasting Season.) Stuffed in traditional Agelgil 810.00Br አገልግል የፍስክ በያይነቱ በባህላዊ አገልግል ተጀቡኖ AGELGIL BEYEAYNETU NON FASTING ቀይ ወይም አልጫ ወጥ፣ፍትፍት፣ጥብስ፣አይብ፣ጎመን፣የተቀቀለ እንቁላልና ሌሎችንም ከአትክልት የተሰናዱ ምግቦችን ያካተተ ልዩ ማዕድ Richest Platter Combination of Vegetarian and Meat Dishes, Including Boiled Egg stuffed in traditional Agelgil 918.00Br ዝልዝል ጥብስ | ZIL ZIL TIBS ከጥንት ኢትዮጵያዊያን ጀምሮ በተወዳጅነቱ የዘለቀ በረጃጅሙ የተዘለዘለ የበሬ ስጋ በማር ጠጅ በተለወሰ አዋዜ ተዘፍዝፎ በደረቁ ይጠበስና ከሠላጣ ጋር የሚቀርብ ግሩም መዓዛ ያለዉ ምግብ Ancient Ethiopian Favourite Cuisine Grilled Lean Long stripes of Beef Marinated, In honey Wine (Tej) & rich Paper sauce (Awaze) served with Vegetable salad 918.00Br