The words you are searching are inside this book. To get more targeted content, please make full-text search by clicking here.
Discover the best professional documents and content resources in AnyFlip Document Base.
Search
Published by ywoldetsadik, 2019-06-15 03:16:12

2019 Magazine

2019 Magazine

2 E S F NA’s 3 6 TH A N N U A L S P O RT S A N D C U LT U R A L E V E N T // J U N E - J U LY 2 0 1 9 // AT L A N TA , G A

የምክትል ፕሬዚዳንት መልዕክት

ኡጁሉ ሌሮ ለመላው ኢትዮጵያዊያንና የፌዴሬሽናችን ደጋፊዎች በሙሉ

የሰሜን አሜሪካ ኢትዮዽያ ስፖርት በፌዴሬሽናችን ሥም በያላችሁበት ሠላም ለናንተ ይሁን::
ፌዴሬሽን ምክትል ፕሬዝዳንት
ፌዴረሽናችን የዛሬ 36 ዓመት የተመሠረተው ከሥራ እና ከሕይወት ሩጫ ከተረፈች ትንሽ የዕረፍት
ግዜያቸውን መስዋዕት ባደረጉ ሩቅ ሃሳቢዎች ነው:: በየከተማው የስደትን ብቸኝነት ለማባረር የተሰባሰቡ
የኢትዮጵያውያን እግር ኳስ ተጫዋቾች የአንድነትና የፍቅር ስሜት ላይ ተመርኩዞ ነው:: ይህ አስቀድሞ
የተጀመረ የመሰባሰብ መንፈስ አድጎ “ለምን በየከተማው እየተዘዋወርን የቡድኖች ውድድር አናደርግም?”
በሚል በ1984 በሂውስተን ቴክሳስ የመጀመሪያውን ውድድር አበሰሩ! በየዓመቱ እንድንገናኝ ላበቁን እና
ላቋቋሙን ኢትዮጵያዊያን ወገኖቻችን በሙሉ ምስጋችን የላቀ ነው:: ይሄ ስኬት ከአፍሪካ ኢትዮጵያውያን
ብቻ ያደረጉት ተግባር ነው::

እኔም በወጣትነት እድሜዬ በስፓርተኛነት በተለያዩ የሃገራችን ከተሞች በመዘዋወር እኛ ኢትዮጵያውያንን
ልዩ የሚያረገንን ባሕላችንን የመከባበር እና የመረዳዳት መንፈስ በአንድነት የመኖርና በአንድነት የማደግ
ባህሪያችንን ለመገንዘብ እድሉን አግኝቻለሁ:: በቅርጫት ኳስ እስፖርት ሀገርን የመወከል እድል ሲያጋጥመኝ፤
ደስታዬ ወሰን አልነበረውም::

በስደት ከአገሬ ስወጣም እንደ ሃገሬ መዋደድ እና መከባበርን የት አገኘዋለሁ ስል በዚህ ፌዴሬሽን ውስጥ
አግኝቼ ማጣጣም ከጀመርኩ ይኸው 30 ዓመት ሆነኝ:: የሀገሬን ሰንደቅ አላማ ወክዬ፥ በዘርና በሀይማኖት
ሳንለያይ ከጎደኞቼጋ በዓለም መድረክ ላይ ያሳየነውን ፉክክር እስከምሞት አልረሳውም። ሀገርን መወከል
ከፍተኛ ሀላፊነት ነው። ዛሬም በሰሜን አሜሪካ የኢትዮዽያ እስፖርት ፌዴሬሽን ምክትል ሊቀመንበር ሆኜ
ሀገሬን ዳግም እንድወክል እድል ሳገኝ፤ የሚሰማኝ ደስታና ኩራት ከመጠን ያለፈ ነው።

ይህ ፌዴሬሽን ሲቋቋም ዋና ዓላማው ኳስ ለመጫወት ቢሆንም እያደገ ሄዶ የተለያዩ ኢትዮጵያዊ ነክ
እና ለታዳሚው የሚመች ብዙ መስተጋብሮች በውድድሩ ቦታ እና በአዘጋጁ ከተማ ይደረጋል:: ፌዴሬሽኑ
ከግሩም የእግር ኳስ ውድድር በተጨማሪ ባህላዊ ሙዚቃዎችን በ”ኢትዮጵያ ቀን” ዘመናዊ የሙዚቃ ድግስ
ደግሞ በቅዳሜ መዝጊያ ዝግጅት በማድረግ የአገራችንን ባህል ያስተዋውቃል ኢትዮጵያውያንን ያገናኛል::

ፌዴሬሽናችን በተለያዩ ጊዜያት እክል ቢያጋጥመውም በተጫዋቻችን ፅናት እና በዓለም ዙሪያ በምትገኙ
ኢትዮጵያውያን ጋፊዎቻችን እምነት ከመቼውም ጊዜ በበለጠ ተሳትፎና ብርታት ጠንካራ ሆኖ ወደፊት
እየገሰገሰ ነው። መፈክራችንም በየዓመቱ “Bringing Ethiopians Together” ነው። ይህ ኢትዮጵያዊነትን
የተላበሰ ፌዴሬሽናችን ዛሬ የደረሰበት ደረጃ ላይ ሊገኝ የቻለው መዋደድን መቻቻልን አለመከፋፈልን
መክባበርን በጋራ መሥራትንና ነፃነትን ልዩ መለዮና መመሪያ አድርጎ ስለተመሠረተ ነው:: የወደፊት ዓላማችን
ይህንን ለሚቀጥልው ትውልድ ማስተላለፍ እንደሆነ ሁሉ አሁንም ለሚቅጥሉት አስርተ ዓመታት ከናንተ ጋር
ለመጓዝ የእናንተን እርዳታ እንፈልጋለን። ከጎናችንም እንደምትቆሙ ሙሉ እምነታችን ነው!

እኛም በፌዴሬሽኑ ውስጥ በበጎ ፈቃድ የምናገለግል ወገኖቻችሁ ይህንን ትልቅ ድርጅት በቅን ለማገልገል
በሁለት ባህርያት ራሳችንን አስገዝተን እንቀጥላለን :- ሜርና ዷቶ! በጋምቤላ ምድር በአኝዋክ ቋንቋ ሜር
ማለት ፍቅር ዷቶ ማለት ደግሞ አንድነት ነው:: በአደኩበት ኢትዮጵያ በእነዚህ ሁለት ቃላት እና ሌሎች
እሴቶች አጥርና ክልል ሳይሆን በርና መስኮትን ማግለል ሳይሆን መቀበልንና ማስተናገድን ተምሬአለሁ::
በድጋሚ ይሄ ፌዴሬሽን እንደ ሃገር እኔን እንዳስተማረኝ እና ከወገኖቼ እንዳገናኘኝ ለእናንተም መማሪያና
መገናኛ እንዲሆን የዘወትር ምኞቴ ነው::

ኦጁሉ ሌሮ
ወንድማችሁ!

36ኛው የሰሜን አሜሪካ የኢትዮጵያውያን የስፖርትና የባህል ፌዴሬሽን አመታዊ ዝግጅት// ሰኔ 2011 // አትላንታ፥ ጆርጂያ 3

ማውጫ Editorial Board

2 የምክትል ፕሬዚዳንት መልዕክት አቢይ ኑርልኝ
5 የሥራ አስፈሚ ኮሚቴ አባላት
6 የፌዴሬሽኑ ቦርድ አባላት ESFNA President
8 የቀድሞው ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባላት
10 የፌዴሬሽኑ 36 ዓመታት ታሪካዊ ጉዞ በሥዕል እያዩ ዘነበ
14 አቶ ሚሊዮን ገብረየሱስ እና አቶ ፈለቀ ተካ
16 Reflections & Comparisons... ESFNA Public Relations
18 ደራርቱ ቱሉ እና ናኦሚ ግርማ
20 የቡድኖች አመዳደብና የግጥሚያ ሰንጠረዥ ሳምሶን ሙሉጌታ
22 የ36ኛው ዓመት በዓል የክብር እንግዶቻችን
25 የተሳታፊ ቡድኖች ፎቶ Project Manager
33 የዓመቱ ምርጥ ተጫዋች
34 የአትላንታ ኢትዮጵያ ማሕበረሰብ አንድነት ማህበር ዘውገ ቃኝው
38 የመታሰቢያ ገጽ
Managing Editor

ናደው አለማየሁ

Managing Editor

ፋሲል አበበ

Board Member

ስለቪ መንግስቴ

Board Member

ዮናስ እሸቱ ወልደዲቅ

Designer

ABOUT ESFNA The Ethiopian Sports Federation in North America
(ESFNA), founded in 1984, is a non-profit organization dedicated to
promote the rich Ethiopian culture and heritage as well as build
positive environment within Ethiopian-American communities in
North America. Its mission is bringing Ethiopians together to network, supporting the business
community, empowering the young by providing scholarships and mentoring programs, primarily
using soccer tournaments, other sports activities and cultural events as a vehicle.

4 E S F NA’s 3 6 TH A N N U A L S P O RT S A N D C U LT U R A L E V E N T // J U N E - J U LY 2 0 1 9 // AT L A N TA , G A

የሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባላት

ዓቢይ ኑርልኝ ኦጁሉ ሌሮ ዮሴፍ ጥላሁን
PRESIDENT (Dallas, TX) VICE PRESIDENT SECRETARY (Los Angeles, CA)
(Silver Spring, MD)

እያዩ ዘነበ መክብብ ሰይፉ ዓለም አበበ
PUBLIC RELATIONS (Dallas, TX) TREASURER (Los Angeles, CA) BUSINESS MANAGER

(Silver Spring, MD)

ደረጀ መኮንን ተካልኝ ኃይለሥላሴ አበበ ፈረደ
FINANCE CHAIR (Houston, TX) TOURNAMENT COORDINATOR (Chi- INTERNAL AUDITOR

cago, Illinois) (San Diego, CA)

36ኛው የሰሜን አሜሪካ የኢትዮጵያውያን የስፖርትና የባህል ፌዴሬሽን አመታዊ ዝግጅት// ሰኔ 2011 // አትላንታ፥ ጆርጂያ 5

የቦርድ አባላት

EYAYU WELDU GEBRU W/AMANUEL YONAS DESALGNE HENOK GETANEH
Abebe Bikila S.C. DC Ethio-Stars FC Kansas City Tewodros Sport Club of
EYOB JIREGNA San Diego Inc
BIZUWORK GEBREYESUS YESUF ABDELA Kansas City
Abebe Bikila S.C. DC Ethio-Stars FC MULAT MELESSE MEKUANINT MENGISTE
Las Vegas Ethio Star San Francisco Walya
DESSALEGN BEFEKADU MICHAEL T. MARIAM SOLOMON TEKLU SILESHI MENGISTE
Addis Dallas Soccer Club DC Unity Las Vegas Ethio Star San Francisco Walya
TAYE WOGEDERES ELIAS OMER THOMAS BIRU
ABONEH MAMO DC Unity Liberty Walya Philadelphia San Jose Anbessa S.C.
Atlanta Ethio S.C., DANIEL IJJIGU YARED NEGASH
Liberty Walya Philadelphia San Jose Anbessa S.C.
AFEWORK KEBEDE GEZAHEGN ABREHA NIGATU MEKURIA SEBESIBE GUIBET
Atlanta Ethio S.C., Denver Tana S.C. Nyala Minnesota Seattle Barro
TEDLA BELAYNEH TAMERAT TESEMA
ALEHEGN BAYLEYEGN DAWIT AGONAFER Nyala Minnesota Seattle Barro
Austin Blue Nile Denver Tana S.C. SOLOMON ASSEFA BETHEAL G/HAWARIAT
ZEWGE KAGNEW NY Abay Ethio S.C. Seattle Dashen S.C.
GESGES WOLDEYESUS Ethio Dallas S.A. APUFIA BEKO TADIWOS MELASHU
Austin Blue Nile NY Abay Ethio S.C. Seattle Dashen S.C.
BERHANE MEKONNEN GETNET ADANE
YOSEPH ABERA ABDI AHMED Ethio Phoenix FC Saint George Ohio
Boston Ethio S.C. Ethio Dallas S.A. ANTEHUN ABIYE KIBROM BEYENE
Ethio Phoenix FC Saint George Ohio
YORDANOS TILAHUN ABERA GEBRA YARED TESSEMA MELAKU TAYE
Boston Ethio S.C. Ethio LA Stars SC Portland Tiger Saint Michael Sports Club
SAMUEL ASHENAFI GIRMA TAFESSE
ABRAHAM BISRAT MENGISTU HUSSIEN Portland Tiger Saint Michael Sports Club
Calgary Ethiostar Ethio LA Stars SC YIDIDYA TEFERA FETEHI ABBAS
Tewodros Sport Club Virginia Lions
DAWIT ABRAHA SOLOMON ABDELLA of San Diego Inc GEDIYON KASSEMO
Calgary Ethiostar Ethio-Maryland Virginia Lions
BEEMENT TAFESSE
BESRAT MENBERE ELIAS MELESSE Virginia Lions
Chicago Blue Nile Ethio-Maryland
Ethiopian S.C. SISAY WOLDEMICHAEL
THOMAS HAILU Ethio Stars Toronto
Chicago Blue Nile ASHENAFI GIRMA
Ethiopian S.C. Ethio Stars Toronto
FASSIL ABEBE LEMAYE BEKELE
Dallol Ethiopian Sports Club Houston Ethiopian S. A.
FELEKE TEKA MEHARI FELEKE
Dallol Ethiopian Sports Club Houston Ethiopian S. A.

6 E S F NA’s 3 6 TH A N N U A L S P O RT S A N D C U LT U R A L E V E N T // J U N E - J U LY 2 0 1 9 // AT L A N TA , G A



የቀድሞ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባላት

• ABIY HAILU • RICO GELARDI
Virginia, VA | Treasure Minneapolis, MN | Tournament Coordinator
• ABEWORK ABAY • SISAY WOLDEMICHAEL
Boston, MA| Internal Auditor Toronto, Canada | Secretary
• ASFAW TEFERI • SOLOMON ABDELA
Los Angeles, CA| Internal Auditor & Secretary Silver Spring, MD | Business Manager
• BEHAILU ASSEFA • SOLOMON ASSEFA
San Francisco, CA | President New York, NY | Finance Chair
• BERHANU WOLDEMARIAM • SOLOMON AYALEW
Houston, TX | Secretary & President Dallas, TX | Treasurer
• DAGNACHEW BEZABEH • SOLOMON FANTAHUN
San Francisco, CA | Public Relations Washington, DC| Treasurer
• DAWIT AGONAFER • SAMUEL ABATE
Denver, CO | President Columbus, OH | Secretary
• DR. AKALU WOLDEMARIAM • SAMSON MULEGETA
Houston, TX | Internal Auditor & President Los Angeles, CA | Public Relations
• DR. MELESSE TADESSE • SAMMY TADDESE
New York, NY | Internal Auditor New York, NY | Finance Chairman
• ELIAS D. DIMBERU • SILESHI MENGISTE
Dallas, TX | Internal Auditor San Francisco, CA | Internal Auditor & Secretary
• ENDALE TUFER • SHIMELES ASSEFA
Atlanta, GA | Treasurer/Tournament Coordiator Toronto, Canada | President & Secretary
• EYAYA AREGA • TAMEIRAT MAMO
Washington, D.C. | Vice President Washington, DC |Tournament
• FASSIL ABEBE • TEDLA GESSESE
Los Angeles, CA | Public Relations Portland, OR| Treasure
• FESSHA WOLDEAMANUEL • TAYE WOGEDERESSE
Los Angeles, CA | President Washington, DC| Treasurer
• FELEKE TEKA • TEKABE ZEWDE
Los Angeles, CA | Internal Auditor Virginia, VA | Tournament Coordinator
• GETACHEW TESFAYE • TEDDY TAMERU
Dunkirk, MD| President Philadelphia, PA | Vice President
• GETACHEW WOLDEAMANUEL • TESFAYE TADESSE
Denver, CO| Secretary Toronto, Canada | Treasurer
• HAILE TEFERA • WORKU KASSA
Houston, TX | Business Manager Toronto, Canada | Treasurer
• KASSA KUMA • WUBISHET WUBIE
Atlanta, GA | Internal Auditor Boston, MA | Treasurer
• KIROS WOLDESELASSIE • YARED NEGASH
Dallas, TX| Tournament Coordinator San Jose, CA | Secretary
• MEKONNEN DEMESSEW • YOHANNES BERHANU
San Deigo, CA | President Toronto, Canada | Public Relations
• MEKONNEN GEBREHIWOT • YOSEPH GIZACHEW
Los Angeles, CA | President Washington D.C. | Treasurer
• MELAKU AYENALEM • ZECHARIAS GETACHEW
San Jose, CA | Business Manager Minneapolis, MN | Public Relations
• MESSELE KIFLE • ZELALEM SEIFU
Boston, MA | Treasurer Silver Spring, MD | Internal Auditor
• MILLION GEBREYESUS • ZEWDU TAKELE
Los Angeles, CA | Finance Chair Los Angeles, CA | Tournament Coordinator
• REDEAT BAYLEYAGNE • ZEWGE KAGNEW
Inglewood, CA | President, Secretary Dallas, TX | Public Relations

8 E S F NA’s 3 6 TH A N N U A L S P O RT S A N D C U LT U R A L E V E N T // J U N E - J U LY 2 0 1 9 // AT L A N TA , G A



1984 -1989 የፌዴሬሽኑ
36 ዓመት ታሪክ
አራት ቡድኖች በሂውስተን ፌዴሬሽኑን መሰረቱ፤ ተጠቃሽ ትውስታዎች
ሂውስተን ፣ ዋሽንግተን ዲሲ ፣ ዳላስና አትላንታ መስራች መካከል በጥቂቱ
ቡድኖች ናቸው

አዘጋጅ ቡድን 100% ትርፍ መውሰድ የጀመረበት ዓመት
በቦስተን ዝግጅት ፌዴሬሽኑ 20% ትርፍ ማግኘት ጀመረ

ዶ/ር አክሊሉ ሃብቴ፣ መንግስቱ ወርቁና ተስፋዬ ስዩም
በተለያየ ዓመት የክብር እንግዶች ነበሩ

በየቡድኑ ሁለት ኢትዮዽያዊ ያልሆኑ ተጫዋቾች እዲጫወቱ ተፈቀደ

የኢትዮዽያ አየር መንገድ ከፌዴሬሽኑ ጋር ትብብር ጀመረ

ክቡር ይድነቃቸው ተሰማ፣ የሐረር ወርቅ ጋሻውና ማሞ
ወልዴ በተለያየ ዓመት የክብር እንግዶች ነበሩ

1990 -1995

60% ትርፍ ለፌዴሬሽኑ ገቢ መሆን ጀመረ
የመጀመሪያው የፌዴሬሽኑ ባንክ በዋሽንግተን ዲሲ ከተማ በሪግስ ባንክ ተከፈተ
100% ትርፍ ለፌዴሬሽኑ ገቢ መሆን ጀመረ
ለአባሎች ከትርፉ ገቢ የተወሰነ እንዲሰጣቸው ተወሰነ
የኢትዮዽያ ቀን አከባበር ተጀመረ
ፌዴሬሽኑ በሕግ ለትርፍ ያልቆመ ድርጅት ሆኖ ተመዘገበ

ጌታቸው አበበ "ዱላ"፣ ከበደ መታፈሪያ፣ ደራርቱ ቱሉ፣ ፀጋዬ ገ/መድህን፣
ጌታቸው ወልዴ፣ ቃኘው ቅጣቸው የክብር እንግዶች ነበሩ

10 E S F N A ’ s 3 6 TH A N N U A L S P O R T S A N D C U LT U R A L E V E N T // J U N E - J U LY 2 0 1 9 // AT L A N TA , G A

2002 - 2007 2014 - 2019

ለወጣቶች ስኮላርሺፕ መስጠት ተጀመረ UBER ከተባለው ድርጅት ጋር ትልቅ የድጋፍ ስምምነት ተደረገ
፳፭ኛው (25) ዓመት በRFK ዋሽንግተን ዲሲ ስታዲዮም ሰውነት ቢሻው፣ ሰለሞን ሽፈራው፣ ግርማ በቀለ፣ ተስፋዬ ፈጠነና
በድምቀት ተከበረ አስቻለው ደሴ በተለያየ ዓመት የክብር እንግዶች ነበሩ
ከሼክ መሐመድ ከተገኘው የዕርዳታ ገንዘብ ፌዴሬሽኑ $100,000 ዶላር ፌድሬሺኑ ለእያንዳንዱ ቡድኖች ይሰጥ የነበረውን የሆቴል ክፍል
በኢትዮዽያ በድርቅ ለተጎዱት ወገኖቻችን ዕርዳታ አበረከተ ቁጥር ከአራት ወደ አምስት አሳደገ
ለአበበች ጎበና የህፃናት ማሳደጊያ ድርጅት $5,000 ዶላር ዕርዳታ አበረከተ በ 2018 ለመጀመሪያ ጊዜ የአንድ ከተማ ቡድኖች ሲያትል ባሮ እና
ሼክ መሐመድ፣ ዋሚ ቢራቱ፣ አስራት ኃይሌ፣ እንግዳ ወርቅ ታሪኩ ሰበታ፣ ሲያትል ዳሸን የአንድኛና የሁለተኛ ምድብ ዋንጫ አቸናፊ ሆኑ
ተካ ገብረጻድቅ፣ ዓለማየሁ ኃይለሥላሤ፣ አብዱራሂም አደም፣ ሃያት
አህመድ፣ ስዩም አባተ፣ ደምሴ ዳምጤ፣ ኃይሌ ገ/ሥላሤ፣ገረመው ታዋቂው ጋዜጠኛና የሰብአዊ መብት ተከራካሪ
ደንቦባ፣ ፍስሐ ወልደ አማኑኤል፣ ጥላሁን ገሠሠ፣ ዶር ሪቻርድ እስክንድር ነጋ የ2018 የፌድሬሺኑ የክብር እንግዳ
ፓንክረስት ፣ አርቲስት አፈወርቅ ተክሌ፣ ካሳሁን ተካና
ይልማ ከተማ በተለያየ ዓመት የክብር እንግዶች ነበሩ 2008 - 2013

1996 -2001 ፌዴሬሽኑ በሳውዲ አረቢያ ለተጎዱ ኢትዮዽያውያን $6,000
ዶላር ዕርዳታ ላከ
ኮካ ኮላ ስፖንሰር ሆኖ ዕርዳታ አደረገ በድርቅ ለተጠቁ ወገኖቻችን $40,000 ዶላር ዕርዳታ ተላከ
ፌዴሬሽኑ ለHIV ዕርዳታ ድርጅት $10,000 ዶላር ዕርዳታ አደረገ በሃገር ቤት ለሚገኙ ህፃናት $10,000 ዶላር የሚያወጡ ላፕታፕ
ለሳምንት መግቢያ የሚያገለግል (season pass) የስታዲዮም ኮምፒውተሮች ተላኩ
መግቢያ ተጀመረ ጥላሁን ገሠሠ ለመጨረሻ ጊዜ በመድረክ ሥራውን ለሕዝብ አቀረበ

ታደሰ ወልደመድህን፣ ሰይድ አብደላ፣ ምሩፅ ይፍጠር፣ ፈቃደ ሙላቱ አስታጥቄ፣ ባሻ ኃይሉ አበበ፣ አስፋው ከበደ፣ ያረጋል ገብረ የሱስ፣
ሙለታ፣ ፕሮፌሰር አሥራት ወልደየስ፣ ንጉሴ ገብሬ፣ ገረመው ወንድሙ በቀለ፣ መሃሪ ታየ፣ ብርቱካን ሜዴቅሳ፣ ተስፋዬ ሽፈራው፣ አረፋይኔ
ዘርጋው፣ ዘውዴ ሳሙኤል በተለያየ ዓመት የክብር እንግዶች ነበሩ ምትኩና አባባ ተስፋዬ ሳህሉ በተለያየ ዓመት የክብር እንግዶች ነበሩ

3 6 ኛው የ ሰ ሜ ን አ ሜ ሪ ካ የ ኢ ት ዮ ጵ ያ ው ያ ን የ ስ ፖ ር ት ና የ ባ ህ ል ፌ ዴ ሬ ሽ ን አ መ ታ ዊ ዝ ግ ጅ ት / / ሰ ኔ 2 0 1 1 / / አ ት ላ ን ታ ፥ ጆ ር ጂ ያ 11

12 E S F N A ’ s 3 6 TH A N N U A L S P O R T S A N D C U LT U R A L E V E N T // J U N E - J U LY 2 0 1 9 // AT L A N TA , G A

3 6 ኛው የ ሰ ሜ ን አ ሜ ሪ ካ የ ኢ ት ዮ ጵ ያ ው ያ ን የ ስ ፖ ር ት ና የ ባ ህ ል ፌ ዴ ሬ ሽ ን አ መ ታ ዊ ዝ ግ ጅ ት / / ሰ ኔ 2 0 1 1 / / አ ት ላ ን ታ ፥ ጆ ር ጂ ያ 13

ሚሊዮን ገብረየሱስ

አቶ ሚሊዮን ገብረየሱስ ከአባቱ ከአቶ ገብረየሱስ አንግዳሰውና ከእናቱ ከወ/ሮ
ወይኒቱ ወልደኪዳን በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር ጥቅምት 14, 1947 ዓ ም
በቀድሞ ሐረርጌ ክፍለ ሀገር በቦረዳ ከተማ ተወለደ። ዕድሜው ለትምህርት
ሲደርስ ድሬደዋ ከተማ በሚገኘው በለገሀሬ አንደኛ ደረጃ ትምህርቱን
ከተከታተለ በኋላ የሁለተኛ ደረጃ ትምህርቱን ደግሞ በራስ መኰነን ትምህርት
ቤት አጠናቀዋል።

ከዚያም በመቀጠል ከታላቅ ወንድሙ አቶ ያረጋል ገብረየሱስ ባገኘው ዕርዳታ
መሰረት ወደሎስ አንጀለስ ካሊፎርኒያ እንደ ኢትዮጵያውያን አቆጣጠር
(እኢአ) በ 1972 ዓ.ም. መጥቶ በመጀመሪያ በሳንታ ሞኒካ ኮሚኒቲ ኮሌጅ፣
ቀጥሎም በፖሞና ኮሌጅ ትምህርቱን ተከታትለዋል። ሚሊዮን በሰው ልጅ
ሕይወት ላይ እውቀት አስፈላጊና ጠቃሚ አንደሆነ ከፍተኛ አምነት ስለነበረው
ከባለቤቱ ከወ/ሮ ቢንግ ጋር ልጃቸው የማነ ሚሊዮንን በፍቅር አሳድገው ጥሩ
ሥራ የሚያስገኝለትንና አመቺ ኑሮ የሚያረጋገጥለትን ትምህርት እንዲያገኝ
አዘጋጅቶ አልፈዋል።

ሚሊዮን ከልጅነቱ ጀምሮ ያደረበትን የአግር ኳስ ጨዋታ ፍቅር ወደ አሜሪካ
ሲመጣም አልተወውም በሎስ አንጀለስ ከተማ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያንን
በማገናኘትና ባህላቸውን በእንድነት ለማክበር አንዲችሉ (እኢአ) በ 1984
ዓ.ም. በኦሊምፒክ ጀግና በእበበ ቢቂላ ስም የአግር ኳስ ቡድን አንዲመሰረት
አድርገዋል። ቡድኑን በተጨዋችነት ብቻ ሳይሆን ፣በሰሜን አሜሪካ የኢትዮጵያ
ስፖርት ፌዴሬሽን በ1987 ዓ ም ተመዝግቦ በየዓመቱ የአግር ኳስ ውድድር
አንዲሳተፍ፣ ከማድርጉም በላይ ቡድኑን በመሪነት ሲደግፍ ቆይትዋል። በኋላም
በፌዴሬሽኑ የአመራር አባል ሆኖ የሰሜን አሜሪካ ስፖርት ፌዴሬሽን አሁን
የደረሰበት ደርጃ እንዲደርስ እጅግ ከፍተኛ አስተዋጸኦ አድርጉዋል፤፤ ሚሊዮን
በፌዴሬሺናችን በታታሪ ሰራተኛነቱ ታማኝነቱ እና ደግነቱ ብቻ ሳይሆን
በአስቂኝ እና አዝናኝ ባህሪውም ይታወቃል።

ወንድማችን ሚሊዮን አስከሕይወቱ ፍፃሜ ድረስ በክርስትና ዕምነቱና
በኢትዮጵያውነቱ ፀንቶ እስከ እለተ ሞቱ ቆይተዋል፡፡ ዕድሉ ቢኖረውም
የኢትዮጵያዊ ዜግነቱን ሳይቀይር ኖረዋል። ሚሊዮን ለሚያገኛቸው የውጭ
ሀገር ዜጎች ስለኢትዮጵያ ታሪክና ባህል በኩራት ለመናገርና ለማሳውቅ ሁልጊዜ
ዝግጁ ነበር። ለተጎዳ የሚቆረቆር፤ለሚያምንበት ዓላማ ሳያወላውል በጥንካሬ
የሚቆም፤ ወገኖቹን ለመርዳት ወደኋላ የማይል ባህሪያው፤ ሰላም የሚያሰፍነው
ፈገግታውና ክፍሉን የሚሞላው ሳቁ ሁልጊዜ በልባችን ይኖራል።

ወንድማችን አቶ ሚሊዮን ለረጅም ጊዜ ታሞ ሐሙሰ ኤፕሪል 18 2019 ከዚህ
ዓለም ተለይቶናል አግዚአብሔር ወደ አዘጋጀለት ዘላለማዊ ሕይወት ጉዙውን
ሲጀምር በደስታ አንሰናበተዋለን።

14 E S F N A ’ s 3 6 TH A N N U A L S P O R T S A N D C U LT U R A L E V E N T // J U N E - J U LY 2 0 1 9 // AT L A N TA , G A

ፈለቀ ተካ

አቶ ፈለቀ ተካ እንደ ኢትዮጵያ አቆጣጠር ጥር 23 ቀን 1942 ዓ.ም.
በአዲስ አበባ ከተማ ተወለደ። በተወለደ በአጭር ጊዜ ውስጥ ወላጆቹ
በሥራ ምክንያት ወደ ጅማ በማቅናታቸውና ጠቅላላ በሚባል መልኩ
የልጅነት እድሜውን ያሳለፈው በጅማ ከተማ ነው።

እድሜው ለመደበኛ ትምህርት በደረሰበት ጊዜም ፣ ጅማ በሚገኘው
ሚያዚያ 27 አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት በመግባት ፣ የአንደኛ
ደረጃ ትምህርቱን፣ አዲስ አበባ ጄኔራል ዊንጌት የሁለተኛ ደረጃ
ትምህርቱን(እ.ኢ.አ.) ከ 1959-1962 ዓ.ም. አጠናቋል።

ከዚህም በመቀጠል በወቅቱ ቀዳማዊ ኃይለስላሴ ዩኒቨርሲቲ ተብሎ ፈሌ ከ 25 ዓመት በላይ ሎስ አንጀለስ የሚገኘው የዳሎል አግር ኳስ
በሚጠራው ( አሁን አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ) የመጀመሪያ አመት ክለብን፣ በአባልነት፣ በአስተዳዳሪነት፣ ከዚህ አልፎ ደግሞ ክለቡን ወክሎ
ትምህርቱን ጀመረ። አመቱ ከመጠናቀቁ በፊት ለከፍተኛ ትምህርት የኢትዮጵያ ስፖርት ፌዴሬሽንን በቦርድ አባልነት አገልግሏል። የክለቡ
ወደ አሜሪካን ሀገር የመምጣት እድሉን በማግኘቱ፣ እ.ኢ.አ. ሐምሌ የቦርድ አባል ሆኖ ፌዴሬሽኑን በሚያገለግልበት ወቅት፣ የፌዴሬሽኑ
1964 ዓ.ም. ወደ ማሳቹሴትስ ግዛት፣ ቦስተን ከተማ በመምጣት ስራ አስኪያጅ ቦርድ ሙያዊ እገዛውንና ትብብሩን በመጠየቃቸው፣
በቦስተን ስቴት ኮሌጅ ትምህርቱን ቀጠለ። እ.ኢ.አ. በ1966 ዓ.ም. ወደ ለጥቂት ዓመታት በበጎ ፈቃደኝነት አገልግሏል።
ደቡብ ካሊፎርኒያ ፣ ሎንግ ቢች ከተማ በመምጣት ፣ የጀመረውን
ትምህርት በካል ስቴት ሎንግ ቢች ዩኒቨርሲቲ ተከታትሎ (በሂሳብ ፈሌ ደከመኝ ሰለቸኝ ሳይል ለፌዴሬሽኑ የሚያበረክተውን ሙያው
አያያዝ) በአካውንቲንግ የመጀመሪያ ዲግሪውን እ.ኢ.አ. በ 1971 ዓ.ም. ድጋፍ የተመለከቱ የቦርድ አባላት፣ የስራ አስኪያጅ ኮሚቴውን
ተቀብሏል። ቀጥሎም በካል ስቴት ዶሚንገዝ ሂል ዩኒቨርሲቲ በሕዝብ በቋሚነት ተቀላቅሎ እንዲሰራ በሚል የፌዴሬሽኑ ኦዲተር አድርገው
አስተዳደር መስክ የድህረ-ምረቃ ትምህርቱን ተከታትሎ፣ ሁለተኛ በመምረጣቸው፣ ለ 6 ዓመታት ድርጅቱን በታላቅ ቅንነትና ታማኝነት
ዲግሪውንም እ.ኢ.አ. በ 1974 ዓ.ም. ተቀብሏል። አገልግሏል።

ፈለቀ ሂሳብ አያያዝን (አካውንቲንግ) ለዘለቄታው ሙያው አድርጎ ፈለቀ በ 1973 ዓ.ም. ከ ሐና በቀለ ጋር ትዳር መስርቶ፣ ሊዲያና ዮናታን
በመቀጠል በ1977 ዓ.ም. ሙያው የሚጠይቀውን የሰርቲፋይድ ፐብሊክ ፈለቀ የተባሉትን ሁለት መልካም ልጆች ወልደው፣ በስነ ስርዓት
አካውንታንት የማረጋገጫ ሰነድ አገኘ። ከሰላሳ ዓመታት በላይ ትልልቅ አሳድገው ለቁም ነገር አብቅተዋል። ላለፈው 11 ዓመት ደግሞ ሁለተኛ
በሚባሉ ኩባንያዎች ውስጥ ተቀጥሮ በቅርብ በጡረታ እስከተገለለበት ትዳር ከ ማርታ ነጋሽ ጋር መስርቶ ህይወቱ እስካለፈበት ጊዜ ድረስ
ጊዜ ድረስም ከጀማሪ የሂሳብ ሹም እስከ አስተዳዳሪ ባሉ ልዩ ልዩ በፍቅርና በስምምነት አብረው ኖረዋል።
የደረጃ እርከኖች በመሾም በላቀ ትጋት የስራ ሃላፊነቱን ተወጥቷል ።
ፈለቀ በቅርብ ጊዜ ባጋጠመው የሃሞት ፊኛ ካንሰር ህመም ምክንያት፣
ፈለቀ ከመደበኛ ሥራው ውጭ ለበርካታ ኢትዮጵያውያን ግለሰቦች፣ ሎስ አንጀለስ በሚገኘው በሲደር ሳይናይ ሆስፒታል በህክምና ሲረዳ
ስብስቦችና ድርጅቶች ያለ ምንም ማንገራገር ሙያዊ ምክሩን፣ ድጋፉንና ቆይቶ፣ እ.ኢ.አ. ቅዳሜ ሰኔ 2፣ 2011 ዓ.ም. ከዚህ ዓለም
ግልጋሎቱን ለረጅም ጊዜ በነጻ በመስጠት፣ ለኖረበት የኢትዮጵያ በሞት ተለይቷል።
ማህበረሰብ ትልቅ ውለታ የዋለ ሰው ነበር።

ፈለቀ ሙያዊ ምክሩን፣ ድጋፉንና ግልጋሎቱን በነጻ ከሰጠባቸው
ተቋማት ውስጥም የኢትዮጵያ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን፣ የድር ቢያብር
እድር፣ ፍሬገነት ለህጻናት ትምህርት ቤት ፣ የዳሎል የእግር ኳስ ክለብና፣
በሰሜን አሜሪካ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ይገኙበታል። ከዚህ
በተጨማሪ ፈለቀ ከልጅነት ጀምሮ የነበረው የኳስ ፍቅር ከደግነቱ ጋር
ተዳብሎ፣ ስማቸውንና ማንነታቸውን የማየውቃቸው በኢትዮጵያ
የሚገኙ የተቸገሩ የቀድሞ እግር ኳስ ተጫዋቾችን፣ በቋሚነት ቀጥተኛ
የገንዘብ ድጋፍ በማድረግ ይረዳ እንደነበርም መጥቀስ ይቻላል።

3 6 ኛው የ ሰ ሜ ን አ ሜ ሪ ካ የ ኢ ት ዮ ጵ ያ ው ያ ን የ ስ ፖ ር ት ና የ ባ ህ ል ፌ ዴ ሬ ሽ ን አ መ ታ ዊ ዝ ግ ጅ ት / / ሰ ኔ 2 0 1 1 / / አ ት ላ ን ታ ፥ ጆ ር ጂ ያ 15

Reflections and Comparisons
from an Old ESFNA Head

Ato Shimeles Assefa A s we celebrate the 36th Anniversary of the Ethiopian counselors. The Federation, since its inception has become
PR Officer 1990-91; Sports Federation in North America (ESFNA), the hope and symbol of unity and ETHIOPIAWINET to all
Secretary 1992-95; I thought it was worth reflecting back and sharing my Ethiopians around the world.
President 1996 -97 experience as an old ESFNA head who served in three
executive positions. We have given respect and honor to many of our heroes as
Guests of Honor who made our beloved country shine and be
And let me start off by stating that the intention of the proud as a result of their accomplishments and contributions
founding members of this federation was never monetary but to the country.
foremost “bringing all Ethiopians together”; and thanks to
the support of the Ethiopian community in North America In the old times, there was no email, Facebook or Twitter
and around the globe, we have been able to accomplish this for a fast and timely communication with each other;
honorable task. instead we were using faxes and regular mails. But despite
all the difficulties we faced, we managed to build a strong
When we started this organization, our only source of income organization that sustained for the last thirty five years and
was the $100 membership registration fee and contributions made history in which we all should cherish and be proud
from individual members. We were playing in small off. In short, we have created an organization which I believe
school fields and our spectators were our families and few can serve as a model to other institutions. In making this
community members; but now the event is held mid-to-large history, the path was not smooth and easy. We had gone
size stadiums attended by tens of thousands of Ethiopians through tough and difficult times. We had made mistakes
and friends of Ethiopia from North America and around the but were not discouraged nor distracted from accomplishing
world. Some of the children that were born thirty five years our mission. We learned from our mistakes and tried not
ago when we started this Federation are now players and board to repeat them again. We were not afraid of admitting our
members. In the beginning, the federation was administered weaknesses because we knew that the lessons learned was the
by five executive members and now is governed by 9 executive source of our strength.
committee members and 31 Board of Directors. We have
established standing committees so that each board member I have a lot more to share but for now I would like to say to
can actively participate in the day to day activities of the all my dear friends that our thirty five years of experience
federation, thereby becoming a very transparent institution. and history has taught us a lot. In times of difficulties, let
We have bylaws, rules and regulations which was drafted and us go back and open the pages from our past so that we can
implemented since inception by our own dedicated members. get wisdom that will guide us into a brighter future. Let
We follow and practice parliamentary procedures and are us also remember the future belongs to our children and
governed by Robert's rules of order. We are a non-political grandchildren and I urge all my ESFNA family to continue
and non-religious organization but provide the forum for this honorable task and carry on using our valuable time to
political, religious and non-profit organizations to participate accomplish this extraordinary and historic mission that we
and promote their services to our community. can proudly pass on to the next generation.

We raised our flag in every city that we held our LONG LIVE ESFNA!

tournaments in and in many cities the tournament week was

also declared as ETHIOPIAN WEEK by Mayors and city

16 E S F N A ’ s 3 6 TH A N N U A L S P O R T S A N D C U LT U R A L E V E N T // J U N E - J U LY 2 0 1 9 // AT L A N TA , G A

የኢትዮጵያ ዲያስፖራ ትረስት ፈንድ

በቀን አንድ ብር ለሀገር ፍቅር

ማንነታችን

የኢትዮጵያ ዳያስፖራ ትረስት ፈንድ (EDTF) በዉጭ ሀገር የሚኖሩ ኢትዮጵያዊያን እና
ትዉልደ ኢትዮጵያዊያን በሀገራቸዉ ሁለንተናዊ ልማት እና እድገት ዉስጥ ንቁ ተሳታፊ
እንዲሆኑ የተደረገላቸውን ሀገራዊ ጥሪ ትከትሎ ፈጣን ምላሽ ለመስጠት በዳያስፖራው
አማካሪ ምክር ቤት የተቋቋመ ከማንኛውም ፖሊቲካዊና ሐይማኖታዊ ወገንተኝነት ነጻ
የሆነ፣ ለትርፍ ያልተደራጀና መንግስታዊ ያልሆነ የልማት ድርጅት ነው፡፡

አላማችን

ከኢትዮጽያ ዳያስፖራ ማህበረሰብ አባላት ገንዝብ፣ እውቀትና ጊዜያቸውን በማሰባሰብና
በማቀናጀት ድሃውን ህበረተስብ በማህበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ የልማት ፕሮጀክቶች
አማካኝነት የሚደግፉበትን እና የሚያጠናክሩበትን ሁኔታ ማመቻቸት ነው፡፡

የተሰበሰበው ገንዝብ እንዴት እና ምን ላይ ይውላል?

ከዳያስፖራዉ ማህበረሰብ የተሰበሰበዉ ገንዘብ ሙሉ በሙል ለልማት ብቻ የሚውል
ሲሆን ፍፁም ግልጽነት እና ተጠያቂነት በተሞላበት ሂደት ቅድሚያ ሊሰጣቸዉ በሚገባ እና
የተጠቃሚዎችን ህይወት በዘላቂ መልኩ በማሻሻል ረገድ ከፍተኛ ፋይዳ ላላቸው በጥናት
ለተደገፉ ፕሮጄክቶች ማስፈጸሚያ ይሆናል፡፡ ይህንን የፕሮጄክት ጥናት፣ መረጣ፣ ትግበራና
ክትትል የሚያደርግ የትረስት ፈንዱ ሴክሬታሪያት አዲስ አበባ ውስጥ የተቋቋመ ሲሆን
ሴክሬታሪያትን ለማቋቋምና ለማደራጀት ኢትዮጵያ ውስጥ ያለው የተባበሩት መንግስታት
የልማት ፕሮግራም (UNDP) ከፍተኛ ድጋፍ አድርጓል፡፡ ወደፊትም የሴክሬታሪያቱን ወጭ
ከሌሎች የልማት አጋሮች ጋር በሚደረግ ትብብርና ስምምነት የሚሸፈን ይሆናል።

ወገኔን እንዴት እና በምን መርዳት እችላለሁ?

ቀላል እና አስተማማኝ በሆነው ድረ-ገጻችን ላይ https://www.ethiopiatrustfund.
org/about-us/#Mission አቅሞ የፈቀድውን በመለገስ ወይም በትረስት ፈንዱ ስም
በተከፈተዉ የባንክ አካዉንት Citi Bank ቁጥር 9250704811 ገቢ እያደረጉ ከመርዳት
ባሻገር ለበጎ ፈቃድ አገልግሎት ድረ-ገጻችን ላይ በመመዝግብ ያካበቱትን እውቀት፣ ችሎታና
ግዜዎን በማካፈል እርዳታ የሚሻውን ወገኖን ይታደጉ፡፡

ለበለጠ መረጃ www.ethiopiatrustfund.org ወይንም
በስልክ ቁጥር 1-888-829-0027 ይጠይቁን

www.ethiopiatrustfund.org

የብዙዎችን ተስፋ የወለዱ
ታታሪ እግሮች ባለቤት
ደራርቱ ቱሉ

ዓለምሰገድ ሰይፉ

በዓለም የአትሌቲክስ ስፖርት ታሪክ ውስጥ የወንዶች እና የነጭ ሴት እጅጋየው ዲባባ፣ ገንዘቤ ዲባባ እንዲሁም
አትሌቶች ዝና ጫፍ በነካበት ዘመን ፍልቅልቋ እና በሳቅዋ ውስጥ ተስፋን ሌሎች የቤተሰቡ ተተኪዎች በአትሌቲክሱ
የሰነቀችው ሴት አግላይ ባህልን፣ የአካባቢ እና ማህበረሰብ ተፅህኖን በመጋፈጥ የስኬት መንገድን ሲይዙ የስኬታቸው መነሻ
በማሸነፍ የነገሰችው በዓለም የጥቁር ሴት አትሌቶች ታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ እና መድረሻ አክስታቸው እርሷ ነበረች፡፡
የመጀመሪያው መስመር ላይ የሰፈረችው ደራርቱ ቱሉ አሁን ከዝናው ይህች ታላቅ አትሌት ከውድድሩ ብትርቅም
ጫፍ ትድረስ እንጂ አነሳስዋ እና የስኬት መንገድዋ በብዙ ፈተናዎች እና ከስፖርቱ ባለመራቅ የተለያዩ ስራዎችን
ችግሮች የተሸፈነ ነበር፡፡ እያከናወነች ለአትሌቲክሱ እድገት የአቅሟን
የትውልድ መንደሯ በቆጂ ያቺን ህመምዋን፣ ሀዘኗን ፈተናዎቿን በሳቅዋ የተወጣችና እየተወጣች ያለች የኢትዮጵያ
የምትደብቀው ደራርቱ ቱሉን ስታበቅል በእግሮቿ ነገዋን የምትለውጥ አትሌቲክስ እማወራናት ብንል ማጋነን
ከርሷ አልፎ ለመላው ጥቁር ሴት አትሌቶች መነሻ መሆኗንም አላወቀችም አይሆንም፡
አይባልም፡፡ ንፁህ አየሯን፣ የተመቻቸ የአየር ፀባይ እንዲሁም ማርና ኮረኔል ደራርቱ ቱሉ ከማረሚያ ቤት አትሌትነት
ወተቷን እየሰጠች ሳተና አትሌት አድርጋታለች፡፡ ተነስታ የሀገሪቱን የአትሌቲክስ ችግር መፍትሄ
በሮማ ታላቁ አትሌት አበበ ቢቂላ ማራቶንን ድል ሲያደርግ ብዙሃኑ ለማመን ለመስጠት ብዙ ርቀት ከተጓዙ ባለሙያዎች
ተቸግረዋል፤ አንድ ጥቁር አትሌት በሮማ ለዚያውም በባዶ እግሩ ይህ ሊታመን መካከልም አንዷ ናት፡፡
አይችልም ቢሉም አቤ ግን የሀገሩን ሰንደቅ ከፍ አድርጓል፡፡ የኢትዮጵያ ስፖርት በታመመበት ግዜም ደራርቱ
የአቤ ድል የነካቸው ፀሀፍት ስለ ጀግናው አቤ በፃፉት ፅሁፍ “ሮምን በባዶ እግሩ ቱሉ መፍትሄ ከመስጠት አንስቶ እስከ መሪነት ደረጃ
የወረረ ጀግና” ሲሉ አድናቆትን ሰጥተዋል፡፡ በመሸጋገር የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽንን
ያ ታሪክ ከተሰራ ከዓመታት በኋላ በባርሴሎና ኦሎምፒያድ አንዲት በመድረኩ በፕሬዝዳንትነት እየመራችም ትገኛለች፡፡ ብርቅየዋ ደራርቱ
ያን ያህል የማትታወቅ አትሌት ብቅ አለች፡፡ ለዚህች ብዙም ለማትታወቅ ቱሉ ወደ አመራርነት ከመጣች በኋላም በአትሌቶች እና
አትሌት ማንም ግምት አልሰጠም፡፡ በፌዴሬሽኑ መካከል የተከሰተውን አለመግባባት ለመፍታት
የ10 ሺ ሜትር ውድድሩ ተጀምሮ መጠናቀቂያው ዙር ላይ ይህች በብዙዎች ረጅሙን ርቀት የተጓዘች ሲሆን ጥሩ የሚባሉ ስኬቶችንም
አይን ውስጥ ያልገባችው ከፊት ተገኘች፤ ከኋላዋ ትከተላት የነበረችው ደ/ እያስመዘገበች ትገኛለች፡፡ ካስመዘገበችው ውጤቶችም
አፍሪካዊቷ አትሌትን አስከትላ በአንደኝነት አጠናቀቀች፡፡ የመጀመሪያዋ መካከል የአንጋፋ አትሌቶች ማህበር እንዲመሰረት ማድረጓ
ጥቁር አፍሪካዊት፣ ኢትዮጵያዊት ሴት አሸናፊ በመሆን በታሪክ መዝገብ ለአንጋፋ አትሌቶች የትጥቅ እና የገንዘብ ድጋፍ ተጠቃሾች
ቀዳሚዋ ሆነች፡፡ ናቸው፡፡
በርግጥ በ1990 የዓለም ወጣቶች ሻምፒዮና እና በ10 ሺ ሜትር ወርቅ ህልምዋ ትልቅ የሆነው ኮረኔል ደራርቱ ቱሉ የምስራቅ
መውሰድ ብትጀምርም የባርሴሎናው ኦሎምፒያድ ድል ግን ከርሷ አልፎ በሀገሪቱ አፍሪካ አትሌቲክስ ማህበር ም/ሊቀ-መንበር በመሆንም
ስፖርት ታሪክ የሴት አትሌቶች ቁጥር የበለጠ ከፍ እንዲል አደረገው፡፡ እያገለገለች መሆኑ ይታወቃል፡፡
ከባርሴሎና ኦሎምፒያድ በኋላ በተለያዩ ኦሎምፒኮች ማለትም በሲድኒ ወርቅ፣ ከትንሽዋ የበቆጂ መንደር የተነሳችው አብሪዋ ፀሀይ ደራርቱ ቱሉ
በአቴንስ ነሀስ እና በጣም ብዙ ስኬቶችን በተለያዩ ውድድሮች አስመዝግባለች፤ ይህ በስኬት መንገድ እየተጓዘች ያስመዘገበችው ውጤት ከትውልድ ትውልድ
ብዙ ውጣውረዶችን በማለፍ የተመዘገበ ስኬት ለሌሎች የሀገርዋ ሴት አትሌቶች የሚሸጋገር ነው፡፡
መነሳሳትም ምክንያት ሆኗል፡፡ አትሌት ፋጡማ ሮባ በ1996 የአትላንታ ኦሎምፒክ
የማራቶን አሸናፊዋን ጨምሮ ጌጤ ዋሚ፣ ብርሃኔ አደሬን የመሳሰሉ ስኬታማ ዓለምሰገድ ሰይፉ
እንስት አትሌቶች የእሷን ፈለግ በመከተል በመድረኩ ስኬታማ ሆነዋል፡፡ ደራርቱ
ቱሉ ከሁሉም በላይ የዲባባ ቤተሰብ በአትሌቲክሱ ስፖርት ስኬታማ እንዲሆን የሊግ ስፖርት ጋዜጣ እና ዌብሳይት
በአርአያነትም ሆነ በምክክር ያስቀመጠችው አሻራ ቀላል የሚባል አይደለም፡፡ ባለቤትና ማኔጂንግ ኤዲተር
ታላቅዋ ጥሩነሽ ዲባባ በዓለም የአትሌቲክስ መድረክ ሲሳካላት የስኬቷ መንገድ
ቀያሽ አርአያዋ /ሮል ሞዴሏ/ ደራርቱ ቱሉ ነበረች፡፡

18 E S F N A ’ s 3 6 TH A N N U A L S P O R T S A N D C U LT U R A L E V E N T // J U N E - J U LY 2 0 1 9 // AT L A N TA , G A

Naomi Girma E thiopians who immigrated to San Jose, CA in early 1980s incepted
a soccer club with deliberate intent to get together with other
Ethiopians in the area to play soccer every Saturday. As time goes by, the
members started thinking on how to involve their children, ages 5 and
older, in the game of soccer as well as teach them the rich and diverse
Ethiopian culture. Bringing their kids to the soccer field was the first step.
Parents continued to dedicate their time and resources by coaching and
mentoring various age groups. The simple Saturday gathering ascended to
the level where serious soccer club is necessary to develop the very talented
Ethiopian Youth to the next level. In 2005, Maleda Ethiopian American
Youth Soccer Club emerged from such noble practice in the city of San
Jose, California.

Today Maleda is an incubator for many High School, college and
professional leagues players. Maleda’s primary objective was not only
providing soccer lessons but to help the youth on how to appreciate and
understand their Ethiopian heritage and culture. Amongst them was
Naomi Girma, a promising young lady who stepped into te spotlight
through Malada’s effort.

Naomi was born in San Jose, California, to an Ethiopian couple, Girma
Aweke and Sebele Demissies. She attended Pioneer High School in San
Jose where she was the team Capitan from 2014 -2016. Later in 2016, she
went on to play with the CV Crossfire, De Anza Force and California
Thorns Academy soccer clubs in 2016- 2018. During this period she won
the Team MVP and League MVP in the same year.

In 2016 Naomi was selected to play the US under 17 women National
team. She traveled to Japan and Grenada for the World cup and also for
CONCACAF games to represent the US. In 2017, she played for U19
US women national team in China. In 2018, Naomi played for the U20
US woman national team in Trinidad & Tobago.

At present, Naomi is at Stanford University studying and playing in the
All-Pac 12 team. Already she won the TopDrawerSoccer Fresh man Best
XI first team award last year. As freshman in Stanford, Naomi started 22
games scoring twice and assisting four goals.

ESFNA wishes Naomi Girm all the best and many bright futures.
The Congratulations goes to her parents, specially to her father and earlier
coach, coach Girma. His dedication and commitment in investing his
resources and time on the youth is very admirable.

3 6 ኛው የ ሰ ሜ ን አ ሜ ሪ ካ የ ኢ ት ዮ ጵ ያ ው ያ ን የ ስ ፖ ር ት ና የ ባ ህ ል ፌ ዴ ሬ ሽ ን አ መ ታ ዊ ዝ ግ ጅ ት / / ሰ ኔ 2 0 1 1 / / አ ት ላ ን ታ ፥ ጆ ር ጂ ያ 19

2019 ESFNA SOCCER TOURNAMENT GROUPS

DIVISION I

GROUP A GROUP B GROUP C GROUP D

SEATTLE BARO VIRGINIA OHIO LA DALLOL
MARYLAND DC UNITY SAN JOSE ETHIO DALLAS
ST. MICHAEL BOSTON DC STARS
MINNESOTA SEATTLE DASHEN AUSTIN ATLANTA
NEW YORK

DIVISION II

GROUP A GROUP B GROUP C GROUP D

TORONTO PORTLAND DENVER SAN FRANCISCO
LA STARS KANSAS ABEBE BIKILA CHICAGO
CALGARY HOUSTON
SAN DIEGO PHOENIX LAS VEGAS
PHILADELPHIA ADDIS DALLAS

20 E S F N A ’ s 3 6 TH A N N U A L S P O R T S A N D C U LT U R A L E V E N T // J U N E - J U LY 2 0 1 9 // AT L A N TA , G A

2019 ESFNA SOCCER TOURNAMENT SCHEDULE

SUNDAY MONDAY TUESDAY WEDENSDAY THURSDAY THURSDAY FRIDAY SATURDAY
JUNE 30 JULY 1 JULY 2 JULY 3 JULY 4 JULY 4 JULY 5 JULY 6
FIELD 1 FIELD 2

ETHIOPIAN DAY9:00 AMPHOENIXTBDPORTLANDLA STARS TBD TBD TBD
10:30 AM TBD VS VS VS
3 6 ኛው የ ሰ ሜ ን አ ሜ ሪ ካ የ ኢ ት ዮ ጵ ያ ው ያ ን የ ስ ፖ ር ት ና የ ባ ህ ል ፌ ዴ ሬ ሽ ን አ መ ታ ዊ ዝ ግ ጅ ት / / ሰ ኔ 2 0 1 1 / / አ ት ላ ን ታ ፥ ጆ ር ጂ ያ 2112:00 PMSAN FRANCISCOHOUSTON
1:30 PM ABEBAE BIKILA VS SAN DIEGO CALGARY/TORONTO VS
3:00 PM WINNER
4:30 PM CHICAGO DENVER HOUSTON KANSAS LAS VEGAS DIVISION II WINNER TBD
VS VS VS SAN FRANCISCO GROUP A VS GROUP D
CHICAGO VS PHOENIX
HOUSTON ADDIS VS PHILADELPHIA VS
DALLAS CHICAGO
SAN LAS VEGAS ADDIS DALLAS
FRANCISCO KANSAS DENVER DENVER DIVISION II WINNER KIDS VS TBD
VS LA STARS VS VS SAN DIEGO GROUP B VS GROUP C
VS VS VS
LAS VEGAS SAN DIEGO PHOENIX ABEBAE BIKILA
CALGARY/TORONTO PHILADELPHIA
TORONTO PORTLAND LOSER ABEBAE BIKILA PORTLAND DIVISION I WINNER ST. MICHAEL GIRLS
VS VS VS VS TBD GROUP A VS GROUP D VS
TBD TBD
CALGARY PHILADELPHIA ADDIS DALLAS KANSAS DC STARS
VS
ETHIO DALLAS TBD ST. MICHAEL GIRLS TBD DIVISION I WINNER DIVISION II
VS VS AUSTIN GROUP B VS GROUP C FINAL
TBD
NEW YORK

MARYLAND DC UNITY LA DALLOL SEATTLE DASHEN OHIO EAST
VS VS VS VS VS VS
SAN JOSE WEST
ST. MICHAEL BOSTON NEW YORK DC UNITY

6:00 PM SEATTLE BARO SAN JOSE MARYLAND SAN JOSE VIRGINIA BOSTON DIVISION I
VS VS VS VS VS VS FINAL

MINNESOTA DC STARS MINNESOTA AUSTIN DC UNITY SEATTLE DASHEN AWARD
CEREMONY
7:30 PM OPENING OHIO SEATTLE BARO OHIO MARYLAND ST MICHAEL
CEREMONY VS VS VS VS VS AWARD
AUSTIN DC STARS CEREMONY
9:00 PM LA DALLOL ST. MICHAEL SEATTLE BARO MINNESOTA
VS VIRGINIA VIRGINIA
VS ATLANTA VS NEW YORK LA DALLOL
ATLANTA VS VS VS
SEATTLE BOSTON
DASHEN ETHIO DALLAS ATLANTA ETHIO DALLAS

የክብር እንግዶቻችን

“የእኔ በዚህ ውድድር ላይ ሊግ፡- በዚህ ውድድር ላይ በመጋበዝዎ ምን ሊግ፡- ከስፖርቱ ከተገለሉ በኋላ ሕይወትዎ ምን
ተሰማዎት? ጠብቀውትስ ነበር? ይመስላል?
በክብር እንግድነት መጋበዝ አቶ ኃይለማርያም፡- በፍፁም አልጠበቅኩትም፡፡
ከአሁን ቀደም በነበረው ጊዜ ጓደኞቼ እየሄዱ እኔ ዝም አቶ ኃይለማርያም፡- እግር ኳስን ያቆምቁት በ1963
የሞተ ሰው ከመቃብር ተነስቶ ስባል በጣም ተሰምቶኝ ነበር፡፡ አንተ ልጅ ስለሆንክ ዓ/ም ነው፡፡ ኬንያና ኢትዮጵያ ጨዋታ ሲያደርጉ
የእኔን ታሪክ ላታውቅ ትችላለህ፡፡ ለሀገሬ በስፖርቱ ከእነርሱ ጋር ተመሳስዬባቸው ቅጥቅጥ አድርገው
ነብስ እንደመዝራት ዘርፍ ከፍተኛ ውለታ ፈፅሜ ሳለ ከእኔ በእድሜም ሆነ ከደበደቡኝ በኋላ በዛ ምክንያት አቄምኩ፡፡ በዛው
በአገልግሎት የሚያንሱ ጓደኞቼ ሲሄዱ ሳይ እኔ ምን ቂም ምክንያት በቃ ከዚህ በኋላ ኳስ አልጫትም ብዬ
ይቆጠራል” አጥፍቼ ነው የተዘነጋሁት? በማለት በጣም ይሰማኝ አቆም ኩ፡፡
ነበር፡፡ አሁን ግን አስተዋሽ አግኝቼ በክብር እንግድነት
ኃይለማርያም መኮንን(ሻሾ) መጋበዜ የፈጠረብኝ ደስታ ወሰን የለውም፡፡ ሊግ፡- እስቲ በጊዜው የነበረውን ሁኔታ ግልፅ
ሊግ፡- ይህን ታላቅ ክብር እንዲያገኙ ዕድሉን አድርገው ይንገሩኝ?
ያለፉትን 36 ዓመታት በስኬት በመጓዝ የአንዲት ኢትየጵያን ላመቻቹት የፌዴሬሽኑ አመራሮች ምን አይነት
ህብረ ብሄራዊነትና የወንድማማቾች መቀራረብን በማጠናከር መልዕክት ማስተላለፍ ይፈልጋሉ? አቶ ኃይለማርያም፡- በጊዜው የእኛና የኬንያ ብሄራዊ
ወደር የማይገኝለት ተግባር እየፈፀመ የሚገኘው የሰሜን አቶ ኃይለማርያም፡- (በደስታ ብዛት እንባቸው ቡድኖች ያደረግነው መለያ ተመሳሳይ ይመስል ነበር።
አሜሪካ የስፖርትና የባህል ፌዴሬሽን (ESFNA) አሁንም አቅርሯል) ልጄ እንዴት እንደምገልፅልህ አላውቅም። የእኛ በክንዱ ላይ ሶስት ሰረዝ ያለበት ሲሆን የእነሱ
በአዲሱ አመራሮቹ ቁርጠኝነት አቅሙን እያጎለበት ይገኛል፡፡ እኔ እዚህ እያለው ተረስቼ በስደት ከሀገር ውጪ ደግሞ ሁለት ሰረዝ ያለበት ከመሆኑ ውጪ ሌላው ነገር
ያለ ሰው ያስበኛል ብዬ እንዴት ልገምት እችላለሁ? ሁሉ ተመሳሳይ ነው፡፡ እናም ጨዋታው እየተካሄደ ሳለ
በየዓመቱ የእግር ኳስ ውድድር ከማዘጋጀት ባሻገር ከአሁን የእውነት እነዚህ ሰዎች ለሐገራቸው፣ ለሕዝባቸውና እኔ፤ ነብሱን ይማረውና ስዩም አባተ፣ አሚን እና የማነ
በፊት ለሀገራቸው ኢትዮጵያ ትልቅ ውለታ ፈፅመው ታሪክ የሚሰሩ ሰዎችን የሚያስቡ ቅን ሰዎች በአንድነት ቤንች ላይ ቁጭ ብለናል፡፡ በአጋጣሚ በአቶ
የተዘነጉ ግለሰቦችን አስቦ በመጋበዝ ከአዲሱ ትውልድ ጋር በመሆናቸው ለፌዴሬሽኑ አመራሮች በፈጣሪ ስም አለማየሁ ኃይለማርያም (ፊኛ) ምክንያት ትንሽ ረብሻ
ለማስተዋወቅ እያደረገ የሚገኘው እንቅስቃሴ ከፍተኛ ታላቅ ምስጋና እንድታቀርብልኝ እጠይቃለሁ፡፡ እድሜ ተነሳ፡፡ አለማየሁ የእርሱን 10 ቁጥር ጠለፈው፡፡ ከዛም
አድናቆትን አትሮፎለታል፡፡ ዘንድሮም ለ36ኛ ጊዜ በአትላንታ ጤና ይስጥልኝ፡፡ የእነርሱ ተጨዋቾች "ወደ ሜዳው ወጌሻ ይግባልን" ሲሉ
ጆርጂያ በደማቅ ሁኔታ በሚከበረው የኢትዮጵያኖች ውድድር ሊግ፡- ወደ ኋላ ልመልስዎትና የእግር ኳስ ሕይወትዎ የእኛዎቹ አይገባም በሚል ንትርክ ሲጀመር መንግስቱ
ላይ ፈፅሞ የተዘነጉትን የቀድሞ የብሄራዊ ቡድናችን ቁልፍ ምን ይመስል ነበር? ወርቁን መቱት፡፡ በዚህን ጊዜ ደጋፊው ከካታንጋ አካባቢ
ተጨዋች የነበሩትን አቶ ኃይለማርያም ሻሾን በክብር አቶ ኃይለማርያም፡- ኡ...ኡ... ልጄ ምን አይነት ጥያቄ ብረቱን አጋድመውና ሰብረው ወደ ሜዳ ገቡ። ከዛ
እንግድነት ጋብዟል፡፡ እሳቸውም ይህ ፈፅሞ ያላሰቡትን ነው ያነሳኸብኝ፡፡ እውነት እልሀለሁ እግር ኳስ ማለት የተገኘውን ተጨዋች መቀጥቀጡን ተያያዙት። እኔም
ነገር ሲሰሙ እንባ እየተናነቃቸው "የእኔ በዚህ ውድድር ላይ ለእኔ ከምንም በላይ ነው፡፡ እኔ ተወልጄ ያደግኩት ከቤንች ላይ ተነሳሁና አይ ምንም አይሉንም ብዬ
በክብር እንግድነት መጋበዝ የሞተ ሰው ከመቃብር ተነስቶ እዚሁ አሁን አንተ ለቃለ ምልስ ያገኘኸኝ ሰፈር ነው። ወደሜዳ ስገባ አንዱ ተነስቶ "ይኸው አንዱን የኬንያ
ነብስ እንደመዝራት ይቆጠራል" በማለት ለሊግ ስፖርት ጋዜጣ አሁን ፖሊስ ክበብ የሚባለው ያኔ መምህራን ማሰልጠኛ ተጨዋች አገኘሁት" አላቸውና በአንድነት ይቀጠቅጡኝ
ባለቤትና ማኔጂንግ ኤዲተር እንዲሁም የ(ESFNA) ተባባሪ ነበር፡፡ በ1934 ዓ/ም ማለት ነው፡፡ ይህ አካባቢ ከእኔ ጀመሩ፡፡ ኧረ እባካችሁ እኔ እኮ ኢትዮጵያዊ ነኝ ስላቸው
አዘጋጅ ለሆነው ጋዜጠኛ አለምሰገድ ሰይፉ ተናግረዋል፡፡ ሰፈር በጣም የሚርቅና ጫካ ነበር፡፡ ሆኖም የአኔ የኳስ "ከመቼ አባክ ወዲህ ነው አማርኛ መናገር የጀመርከው?"
ስሜት ከፍተኛ በመሆኑ ከእዚህ እዛ ድረስ በየጊዜው በማለት ሲቀጠቅጡኝ የእኛ ተጨዋቾች ተንደርድረው
ሊግ፡- ለ36ኛ ጊዜ በአታላንታ ለሚዘጋጀው ኳስ ለመጫወት በእግሬ እሄድ ነበር፡፡ የኳስ ሕይወቴ መጥተው አስጣሉኝ እንጂ እንደወረደብኝ ዱላ ቢሆን
የኢትዮጵያኖች የስፖርት ፌስቲቫል ላይ በክብር በዛ ተጀምሮ እኔም ጠንክሬ በመስራቴ ለትልቅ ደረጃ ኖሮ መቼም አልተርፍም ነበር፡፡
እንግድነት በመጋበዝዎ እንኳን ደስ አለዎት? አደረሰኝ፡፡
አቶ ኃይለማርያም፡- (ፊታቸው በፈገግታ ተሞልቷል) ሊግ፡- በክለብና በብሄራዊ ቡድን የነበርዎት ትውስታ ሊግ፡- እና የኳስ ሕይወትም የቆመው በዚሁ ምክንያት
እንኳን አብሮ ደስ አለን፡፡ እንዴት ይገለፃል? ነው?
አቶ ኃይለማርያም፡- ኡ... እሱስ አይነሳ፡፡ ብዙ
ታሪኮችን አሳልፌያለሁ፡፡ በተረፈ በብሄራዊ ቡድን አቶ ኃይለማርያም፡- አዎ! ከዚያ በኋላ በቃ
ደረጃ ስመ ጥር ከሚባሉት ጋር አብሬ ተጫውቻለሁ፡ ኳስ መጫወቱን አልፈልግም ብዬ አቁሜ ከዛ
፡ እንደምሳሌ እንኳን መጥቀስ ቢያስፈልግ መንግስቱ ወደስልጠናው አለም ገባሁ፡፡ የመጀመሪያ ክለቤም
ወርቁ፣ ኢታሎ፣ ሎቻኖ፣ በርሄ ጎይቶም፣ አስመላሽ ክራይ ቤት ሲሆን ከ1972 አንስቶ እስከ 1978
በርሄ፣ ክፍሎም አርአያ ከመሳሰሉ ምርጥ የብሄራዊ ለስድስት ዓመታት ይሄን ክለብ አሰልጥኛለሁ፡፡ እናም
ቡድን ተጨዋቾች ጋር ተሰልፌ በመጫወቴ ኩራት ስፖርተን ለረጅም ዓመታት ካገለገልኩ በኋላ በቅርቡ
ይሰማኛል፡፡ ጡረታ እስከወጣሁበት ጊዜ ድረስ በቴክኒሺያንነት
ሊግ፡- ይሄን ያክል ያገለገሉት እግር ኳስ ውለታዬን አገለግል ነበር፡፡
ከፍሎኛል ብለው ያስባሉ?
አቶ ኃይለማርያም፡- አይ እንደዛ እንኳን ብዬ ሊግ፡- እንደነገሩኝ እርሶ ኳስ ባቆሙበት ዘመን እኛ
አላስብም፡፡ የማገልገሉ ጉዳይ ትንሽ ለየት ይላል። በዚህ አልተፈጠርንም፡፡ እናም ይህ ፌዴሬሽን ይህን ያክል
ረገድ እኔ የማስበው ለሰራሁት ነገር ውለታ መጠበቅ ርቀት ተጉዞ እርስዎን ስላሰብዎት እንደው ምን ይላሉ?
ሳይሆን ከልቤ የምወደው እግር ኳስ ከታች ተነስቼ
ትልቅ ደረጃ ላይ መገኘቴ ነው የሚያኮራኝ፡፡ አስበኸዋል አቶ ኃይለማርያም፡- በእዚህ ነገር አንተ ብቻ ሳትሆን
ከእነዛ ከመሳሰሉ ስመ ጥር ተጨዋቾች ጋር የብሄራዊ ቤተሰቦቼ፣ ጓደኞቼና እኔም ጭምር ተገርመናል፡፡ ይህ
ቡድኑን መለያ ለብሰህ ከመጫወት የበለጠ ምን ትርፍ ማለት ለእኔ የሞተ ሰው ከመቃብር አውጥቶ ሕይወት
ይገኛል? እንደመዝራት ነው፡፡

ሊግ፡- በስተመጨረሻ ማስተላለፍ የሚፈልጉት
መልዕክት ካለ እድል ልስጥዎት?

አቶ ኃይለማርያም፡- እውነት አልሀለሁ ብዙም
ባይሆን ትንሽ የፉትቦል ፍቅር ያለው ሰው ካለ በዛን
ወቅት የነበረውን ሰዎች ስብስብ አድርጎን አሁን
ዝም ብሎ እንደቆሎ እየታመሰ ያለውን ቅርፅ አልባ
እግር ኳስ መልክ ለማስያዝ ቢያማክረንና ሙያዊ

22 E S F N A ’ s 3 6 TH A N N U A L S P O R T S A N D C U LT U R A L E V E N T // J U N E - J U LY 2 0 1 9 // AT L A N TA , G A

የክብር እንግዶቻችን

ልምድ ለመቅመስ ጥረት ቢደረግ የሀገሪቱን ስፖርት መሐሙድ የቀዳማዊ ሃይለስላሴ መንግስት በደርግ ጊላ ከፍተኛ አስተዋጽኦ አድርጓል፡፡ በዚህ ውድድር
ለማሳደግና ለማሻሻል ይረዳል እንጂ የሚፈጥረው ጉዳት ሲተካ፤ የክቡር ዘበኛ ባንድ ሲፈርስ መሐሙድ ተሰላፊ የነበሩትን የብሔራዊ ቡድን ተጨዋቾች
ፈፅሞ አይታየኝም፡፡ አህመድ ግን ዘፈኑን አላቆመም፤ ከዳህላክ አይቤክስ ለማስታወስ፤
ጋር እንዲሁም በግሉ ተወዳጅ ዘፈኖችን በተከታታይ
ሊግ፡- በክብር እንግድነት የተጋበዙበት የአትላንታው ማውጣቱን ቀጠለ፡፡ 1. ጊላ ሚካኤል
ውድድር መልካም ቆይታ እንዲገጥምዎት ከልብ 2. አስመላሽ በርሄ
እመኛለሁ፡፡ መሐሙድ የራሱንና የሌሎች ዘፋኞችን ስራ ለህዝብ 3. ክፍሎም አርአያ
የሚያቀርብበትት መሐመድ ሙዚቃ ቤቱ በጣም ታዋቂ 4. በረሄ ጎይቶም
አቶ ኃይለማርያም፡- ልክ በአሜሪካ የሚገኘው ነበር፡፡ መሐሙድ በሃገር ውስጥ ብቻ ሳይሆን በአለም 5. አዋድ መሐመድ
ፌዴሬሽን አፈላልጎ እንደጋበዘኝ ሁሉ አንተም ያለሁበት አቀፍ ኮንሰርቶችም ተሳትፎ ዝናን አትርፎአል። 6. ተስፋዬ ገ/መድህን (ተስፋዬ ወደ ቀጭን)
ቦታ ድረስ አፈላልገህ ቃለ ምልልስ ስላደረግክልኝ 7. ግርማ ተክሌ
በጣም አመሰግናለሁ፡፡ በ2007 ዓ.ም. መሐሙድ የ BBC World music 8. መንግስቱ ወርቁ
ተሸላሚም ነበር፡፡፡ መሐሙድ በአትላንታ የሚከበረው 9. ሉቺያኖ ባሳሎ
የ2019 36ኛው ዓመታዊ በዓላችን ልዩ የክብር እንግዳ 10. ኢታሎ ባስሎ
በመሆን ፌዴሬሽኑ የተሰማውን ደስታ ይገልጻል፡፡ 11. ጌታቸው ወልዴ

ይህ ባለታሪክ የብሔራዊ ቡድን ተጨዋች የዘንድሮ
በአላችን የክብር እንግዳ በመሆኑ ደስታችን የላቀ ነው፡፡

መሀሙድ አህመድ

በኢትዮጵያ የኪነ ጥበብ ታሪክ ከፍተኛ ቦታ የሚሰጠው ጊላ ሚካኤል ሸዋንግዛው አጎናፍር
ዝነኛው ተወዳጅ የትዝታው ንጉስ መሐሙድ አህመድ
የዘንድሮው የሰሜን አሜሪካ ስፖርት ፌዴሬሽን 36ኛው የሰሜን አሜሪካ ኢትየፐጵያ ስፖርት ፌዴሬሽን አቶ ሸዋንግዛው አጎናፍር በኢትዮጵያ ስፖርት የረዥም
አትላንታ በዓል ልዩ የክብር እንግዳችን ነው፡፡ የ2019 አትላንታ 36ኛው ዓመታዊ በዓል አንዱ የክብር ጊዜ ባለታሪክ ነው። ከ8 ዓመት በላይ የቅዱስ ጊዮርጊስ
እንግዶችንና ጊላ ሚካኤል ነው፡፡ በስፖርት ታሪካችን ተጫዋች የነበረው ሸዋንግዛው ለሸዋ ምርጥ በተደጋጋሚ
በአዲስ አበባ ከተማ መርካቶ የተወለደው መሐሙድ ከፍተኛ ቦታ ያለው ዝነኛው ግብ ጠባቂ ጊላ ሚካኤል ከመሰለፉም በላይ ቡድኑ ሶስት ጊዜ በተከታታይ አሸናፊ
አረዞና ክለብ ተቀጥሮ በሚሰራበት ጊዜ አንድ ምሽት ለኢትጵያ ብሔራዊ ቡድን 47 ጊዜ ተጫውቷል፡፡ እንዲሆን አስተዋጽዖ አድርጓል። ከስድሳ ጊዜ በላይ
የክብር ዘበኛ የባንዱ ዘፋኝ ሳይመጣ ይቀራል፡፡ ለኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን መሰለፍ ብቻ ሳይሆን
መሐሙድ በውስጡ የማንጎራጎር ስሜቱ ድሮም ነበርና ጊላ ተወልደ ያደገው አስመራ ከተማ ሲሆን ገና ከልጅነቱ ሀገሩን ወክሎ በ4ኛ 5ኛ 6ኛ 7ኛ እና 10ኛ የአፍሪቃ ዋንጫ
በዕለቱ ጥቂት ዘፋኖችን የመጫወት ዕድል ያገኛል ያቺ ከፍተኛ የስፖርት ፍቅር እንደነበረው የሚያውቁት ላይ ተጫውቷል።
ዕለት ለአሁኑ ተወዳጅ ድምጻዊ መሐሙድ አህመድ ይናገራሉ፡፡ ጊላ መጀመሪያ ለአዱሊስ ከዛም ማይለሃም
የታሪክ በር ከፋች ሆነች ድምጹን የሰሙ ወደዱት እየተባለ በሚታወቀው ቡድን ለብዙ ጊዜ ተጫውቷል፡፡ ከሀገሩ ከወጣም በኋላ ከስፖርት ያልተለየው ሸዋንግዛው
አደነቁት ጭብጨባው ቀለጠ ባንዱ መሐሙድን ቋሚ ጊላ ለረዥም ጊዜ ለኢትዮጵያ ቡድ ቢጫወትም በተለይ UCLA በተሰኘው ዩኒቨርሲቲ ድንቅ ተጫዋች ሆኖ ብዙ
ዘፋኝ እንዲሆን ጠይቆት ከክቡር ዘበኛ ባንዱ ጋር እስከ እጅግ የሚታወቀው አና የሚታወሰው ኢትዮጵያ ሽልማቶችን አግኝቷል። ከሽልማቶቹ ጥቂቶቹ የአሜሪካ
1974 ዓ.ም. ዘለቀ፡፡ አቸናፊ በነበረችበት 3ኛው የአፍሪካ ዋንጫ ነው፡፡ በዚህ ተደናቂ የኮሌጅ ስፖርተኛ፣ ከ4 ጊዜ በላይ MVP ኮከብ
ሶስተኛው አፍሪካ ዋንጫ ኢትዮጵያ አሸናፊ እንድትሆን
የመጀመሪያው ዘፈኖቹ ‹‹ናፍቆት ነው የጎዳኝ›› እና
‹‹ያስደስታል›› በአድማጭ ዘንድ እጅግ ተወዳጅ ሆኑ

3 6 ኛው የ ሰ ሜ ን አ ሜ ሪ ካ የ ኢ ት ዮ ጵ ያ ው ያ ን የ ስ ፖ ር ት ና የ ባ ህ ል ፌ ዴ ሬ ሽ ን አ መ ታ ዊ ዝ ግ ጅ ት / / ሰ ኔ 2 0 1 1 / / አ ት ላ ን ታ ፥ ጆ ር ጂ ያ 23

የክብር እንግዶቻችን

ተጫዋች፣ ሁለት ጊዜ ALL AMERICAN ኮከብ ተሸላሚ፣ እንግዳችን ነው፡፡ በአዲስ አበባ ተወልዶ ያደገው
4 ጊዜ የLETTERMAN AWARD ተሸላሚ ሆኗል። አትሌት መሐመድ ከድር ገና በልጅነቱ በሩጫ
ከዚህም በተጨማሪ በ1974 ዓም የ HELMS ATHLETICS የመወዳደር ስሜት እንደነበረው የሚ የሚያውቁት
FOUNDATION WORLD AWARD የመጀመሪያውና ይመሰክራሉ፡፡
ብቸኛው አፍሪካዊ ተሸላሚ ነበር። ይህ ብቻ አይደለም
የመጀመሪያ ኢትዮጵያዊ የ NATIONAL AMERICAN መሐመድ በሃገር ውስጥና አለም አቀፍ ውድድሮች
SOCCER LEAGUE(NASL) አሸናፊ ነበር። በአንድ ወቅት በተደጋጋሚ የተወዳደረና ያሸነፉ ልበሙሉና
በሸዋንግዛው ድንቅና ልዩ ችሎታ የተደነቀው የUCLA ተስፋ የማይቆርጥ ጎበዝ ሯጭ በመሆኑ ከሱ በኋላ
አሰልጣኝ በ15 የማሰልጠን ዘመኔ እንደሸዋንግዛው ሁሉንም ለተፈጠሩት ታዋቂ አለም አቀፍ ኢትዮጵያውያን
የስፖርተኛነት ሚዛን ያሟላ አትሌት አላየሁም ሲል ተናግሯል። ሯጮች መልካም አርአያ እንደሆነ ይነገርለታል፡፡

ከ50 ዓመታት በላይ በስፖርት ዓለም ውስጥ ቆይታው አትሌት መሐመድ
ሸዋንግዛው ከተጫዋችነቱ ሌላ የተዋጣለት አሰልጣኝም ነበር።
የኢትዮጵያን ቡድን በሚያሰለጥንበት ጊዜ በጀርመን መንግስት •በ1978 ዓ.ም. በኦል አፍሪካ ጨዋታ ሁለተኛ
ጥሪ የአለም ዋንጫ ላይ፤ በሊቢያ መንግስት ጥሪ በ13ኛው •በ1980 ዓ.ም. ደግሞ ሃገሩን በኦሎምፒክ በመወከል
የአፍሪቃ ዋንጫ ላይ በእንግድነት ተገኝቶ ነበር። በ5 ሺ እና 10 ሺ ሜትር ተወዳድሮ በ5 ሺ 3ኛ
በመውጣት የነሐስ ተሸላሚ ነበር፡፡
በሰሜን አሜሪካ የኢትዮጵያ ስፖርት ፌዴሬሽን LA DALLOL መሐመድ ከድር
እና SAN DIAGO TEWODROS የተባሉትን ሁለት እንዲሁም በ1982 አገር አቀፍ ውድድር አንደኛ
ቡድኖች በማሰልጠን ጥሩ ተፎካካሪ እንዲሆኑ አድርጓል። የ2019 ዓ.ም. 36ኛው የሰሜን አሜሪካ ስፖርት በመሆን የወርቅ ሜዳሊያ ተሸላሚ ሆኗል፡፡
ፌዴሬሽን የአትላንታ ዝግጅት ላይ በአለም አቀፍ በዘንድሮው 36ኛው ዓመታዊ በዓል አትሌት መሐመድ
በኢትዮጵያ የስፖርት ታሪክ ውስጥ በኳስ ተጫዋችነት፣ ደረጃ ታዋቂው ሯጭ መሐመድ ከድር የክብር ከድር የክብር እንግዳ በመሆኑ ፌዴሬሽኑ የተሰማውን
በአሰልጣኝነትና በፌዴሬሽኑም የተለያዩ ዘርፎች ያገለገለው ደስታ ይገልጻል፡፡
እንዲሁም የብዙ ዓለም አቀፍ ሽልማቶች ባለቤት የሆነው
ሸዋንግዛው አጎናፍር በአትላንታ የ36ኛው ዓመታዊ ዝግጅት
ላይ የክብር እንግዳ በመሆኑ ደስታችን ላቅ ያለ ነው።

DIVISION 1

ATLANTA
AUSTIN
BOSTON

3 6 ኛው የ ሰ ሜ ን አ ሜ ሪ ካ የ ኢ ት ዮ ጵ ያ ው ያ ን የ ስ ፖ ር ት ና የ ባ ህ ል ፌ ዴ ሬ ሽ ን አ መ ታ ዊ ዝ ግ ጅ ት / / ሰ ኔ 2 0 1 1 / / አ ት ላ ን ታ ፥ ጆ ር ጂ ያ 25

DC STARS
DC UNITY
ETHIO DALLAS
LA DALLOL

26 E S F N A ’ s 3 6 TH A N N U A L S P O R T S A N D C U LT U R A L E V E N T // J U N E - J U LY 2 0 1 9 // AT L A N TA , G A

MARYLAND
MINNESOTA
NEW YORK

OHIO

3 6 ኛው የ ሰ ሜ ን አ ሜ ሪ ካ የ ኢ ት ዮ ጵ ያ ው ያ ን የ ስ ፖ ር ት ና የ ባ ህ ል ፌ ዴ ሬ ሽ ን አ መ ታ ዊ ዝ ግ ጅ ት / / ሰ ኔ 2 0 1 1 / / አ ት ላ ን ታ ፥ ጆ ር ጂ ያ 27

SAINT MICHAEL
SAN JOSE

SEATTLE BARO
SEATTLE DASHEN

28 E S F N A ’ s 3 6 TH A N N U A L S P O R T S A N D C U LT U R A L E V E N T // J U N E - J U LY 2 0 1 9 // AT L A N TA , G A

VIRGINIA

DIVISION 2

ABEBE BIKILA
ADDIS DALLAS

3 6 ኛው የ ሰ ሜ ን አ ሜ ሪ ካ የ ኢ ት ዮ ጵ ያ ው ያ ን የ ስ ፖ ር ት ና የ ባ ህ ል ፌ ዴ ሬ ሽ ን አ መ ታ ዊ ዝ ግ ጅ ት / / ሰ ኔ 2 0 1 1 / / አ ት ላ ን ታ ፥ ጆ ር ጂ ያ 29

CALGARY
CHICAGO

ADDIS DALLADESNVER

HOUSTON

30 E S F N A ’ s 3 6 TH A N N U A L S P O R T S A N D C U LT U R A L E V E N T // J U N E - J U LY 2 0 1 9 // AT L A N TA , G A

KANSAS

ADDIS DALLLAASSTARS

LAS VEGAS

ADDIS DALLAS

PHILADELPHIA

3 6 ኛው የ ሰ ሜ ን አ ሜ ሪ ካ የ ኢ ት ዮ ጵ ያ ው ያ ን የ ስ ፖ ር ት ና የ ባ ህ ል ፌ ዴ ሬ ሽ ን አ መ ታ ዊ ዝ ግ ጅ ት / / ሰ ኔ 2 0 1 1 / / አ ት ላ ን ታ ፥ ጆ ር ጂ ያ 31

PHOENIX
PORTLAND
SAN FRANCISCO
TORONTO

32 E S F N A ’ s 3 6 TH A N N U A L S P O R T S A N D C U LT U R A L E V E N T // J U N E - J U LY 2 0 1 9 // AT L A N TA , G A

THE MVP

ዛሬ የምናስተዋውቃችሁ እዚሁ ያሬድ- ቡድናችን አስከዛሬ በጠቅላላ 6 ግዜ የዋንጫ
የኢትዮጵያ ስፖርት ፌዴሬሽን ባለቤት በመሆን ሻምፒዮን ሆነናል፤ እኔ ተጫዋች
በሰሜን አሜሪካ (ESFNA) በነበርኩበት ዓመታት 4 ጊዜ የዋንጫ ባለቤት ስንሆን ፣
ዉስጥ ያደገ፣ በፍጥነቱና በግሌ ደግሞ በተጫወትኩባቸው ዓመታት፣ 2ግዜ ኮከብ
በግብ አግቢነቱ አብዛኛው ተጫዋች ስባል 5 ጊዜ ደግሞ ኮከብ ግብ አግቢ ተብዬ
ሰው የሚያውቀውንና፣ አመለ ተሸልሚያለሁ፤ በጥቅሉ አራት የቡድን ዋንጫና ሰባት
ሸጋውን የሎስ አንጀለስ ኮከብ የግል ዋንጫ ተሸላሚ ሆኛለሁ ።
ቡድን (Ethio LA Stars)
ተጫዋች ያሬድ ግርማን ነው። የኢትዮጵያ ስፖርት ፌዴሬሽን በሰሜን አሜሪካ-
ይሄ ትልቅ ስኬት ነው ያንተን ያህል ብዙ የተሸለመ ያለ
በፌዴሬሽናችን ዉስጥ ለ 20 ዓመታት ያለማቋረጥ ተጫውቷል፣ አይመስለኝም ለዚህስ ሌላ ሚስጥር የለዉም?
አሁንም ለቡድኑ ቋሚ ተሰላፊ በመጫወት ላይ ይገኛል ። ከሱ ጋር
ያደረግነዉን አጭር ቃለምልልስ ትከታተሉት ዘንድ እንጋብዛችዃለን። ያሬድ- ሚስጥሩ ያው ነው፣ ቡድናችን ጥሩ መሰረት
አለዉ፣ በቀላሉ አይናጋም፣ ፍቅርና መከባበር አለ
፣ደግሞ ሜዳ ላይ ጓደኞቼ ይተማመኑብኛል፣ የዚህን
ጊዜ የበለጠ ሃላፊነት ስለሚሰማኝ የበለጠ እዘጋጃለሁ፣
ከዚህ ሁሉ የበለጠ ደግሞ ኮች መንጌ ለኛ የተለየ ነው፣
ሥራችንን ያቀልልናል፣ ወደ ሜዳ የምንገባው ሥራችንን ደጅ ጨርሰን ነው ።

የኢትዮጵያ ስፖርት ፌዴሬሽን በሰሜን አሜሪካ- በሃያ ዓመት ዉስጥ ብዙ ነገር
አይተሃል፣ አልተደረገም መደረግ አለበት የምትለዉ ወይም ጥሩ ነው የምትለዉ ነገር
ካለ ብትነግረን

የኢትዮጵያ ስፖርት ፌዴሬሽን በሰሜን አሜሪካ- እስቲ ራስህን አስተዋዉቀን ያሬድ- በመጀመሪያ ዉድድሩ በየዓምቱ ማዘጋጀት ራሱ ቀላል ስራ አይደለም፣
ለዚህም ላመሰግናቸሁ እፈልጋለሁ፣ በኔ በኩል ትንሽ መሰራት አለበት ብዬ የምለዉ፣
ያሬድ- ስሜ ያሬድ ግርማ ይባላል፣ የምጫወተው ለ ለሎስ አንጀለስ ኮከብ ቡድን ለምሳሌ እኔ ኢትዮጵያ እንድጫወት መንጌ የተቻለዉን ሞክሮ አልተሳካም፣ ነገር ግን
(Ethio LA Stars) ነው። አሁን ጥሩ ሁኔታ ያለ ይመስለኛል፣ እኛ ፌዴሬሽን ዉስጥ ብዙ ወጣት ተጫዋቾች አሉ
ለምንድነው ለብሔራዊ ቡድናችን የማይሞክሩት በዚህ ሃሳብ ብትሰሩበት ደስ ይለኛል
የኢትዮጵያ ስፖርት ፌዴሬሽን በሰሜን አሜሪካ- ሀያ ዓመት ተጫዉተሀል አሉ፣
እዉነት ነው ? የኢትዮጵያ ስፖርት ፌዴሬሽን በሰሜን አሜሪካ- ለዚህ የሚመጥኑ ወይም
የምታደንቃቸው ተጫዋቾች አሉ?
ያሬድ- አዎ የመጀመሪያዉን 2 ዓመት ለ አበበ ቢቂላ ቡድን ስጫወት፣ ቀሪዉን 18
ዓመት ደግሞ ለሎስ አንጀለስ ኮከብ ቡድን (Ethio LA Stars) ተጫዉቻለሁ። ያሬድ- በፊት መሳይ የሚባል የዋሽንግተን ዲሲ ኮከብ ቡድን (DC Stars) ተጫዋች
ነበር፣ በጣም ጥሩ ልጅ ነበር በአሁኑ ሰዓት ደግሞ አቤል አስፋው የ ሎስ አንጀለስ
የኢትዮጵያ ስፖርት ፌዴሬሽን በሰሜን አሜሪካ- እንደዚህ በከፍተኛ ደረጃ ኮከብ ቡድን (Ethio LA Stars) ተጫዋች ዕድሉ ቢሰጠዉ ለብሔራዊ ቡድን
ለረጅም ጊዜ መጫወት ምንድነዉ ሚስጥሩ? የአሁኑ ጊዜ ልጆች ከ ሶስት እና ከአራት መጫወት ይችላል የሚል አምነት አለኝ ፣ በየቡድኖች ውስጥም ሌሎች እንዳሉ
ዓመት በኋላ ይጠፋሉ፣ ያንተ ትንሽ አልተለየም? አም ናለሁ።

ያሬድ- ምን መሰለህ ሰው በተለያየ ምክንያት ሊጠፋ ይችላል። ቡድንህ ፣ የኢትዮጵያ ስፖርት ፌዴሬሽን በሰሜን አሜሪካ - የኢትዮጵያ ስፖርት ፌዴሬሽን
ጓደኞችህ፣የራስህም ተፈጥሮ ይወስናል። የኛ ቡድን ቀደምት ተጫዋቾቹ በጣም በሰሜን አሜሪካ ውስጥ ካሉት ቡድኖች የትኛዉን ታደንቃለህ?
ጥሩ ሰዎች ናቸው፣ ቡድናቸውን ይወዳሉ፣ በሳምንት አንድ ቀን ከዋናው ቡድን ጋር
ተደባልቀው ይጫወታሉ። ቡድንህ ዉስጥ ጥሩ ፍቅር ካለ ደግሞ ሁሌም ደስተኛ ነህ፣ ያሬድ- ከራሴ ቡድን ቀጥሎ ከድሮዎቹ አትላንታ እና የዋሽንግተን ዲሲ ኮከብ ቡድን
ጓደኞች ያልኩህ ደግሞ፣ የኔ ጓደኞቼ ወይ ኳስ ተጫዋች ናቸው ወይም ኳስ የሚወዱ (DC Stars) ፤ ከአሁኖቹ ደግሞ ሲያትል ባሮና ቨርጂኒያ ሁሌም ጥሩ ተዘጋጅተው
ሰዎች ናቸው፤ ሌላው የራስህ ተፈጥሮ ይወስናል ያልኩህ፣ እኔ ኳስ ስለምወድ ለኳስ ስለሚመጡ የማደንቃቸው ቡድኖች ናቸው።
ተጫዋች የማያስፈልጉ ነግሮችን አላደርግም ። ለምሳሌ መጠጥ ቀምሼ አላዉቅም::
የኢትዮጵያ ስፖርት ፌዴሬሽን በሰሜን አሜሪካ- ሌላ ማስተላለፍ የምትፈልገዉ
የኢትዮጵያ ስፖርት ፌዴሬሽን በሰሜን አሜሪካ- አሁንም ትጫወታለህ፣ ለመሆኑ ነገር ካለ
እስከ ዛሬ ስንት ግዜ ሻምፒዮን ሆናችዃል? አንተስ በግልህ ያገኘሃቸው ሽልማቶች
ካሉ ለአንባቢዎቻችን ብትነግር ያሬድ- በኔ በኩልተጨማሪ የምለው የለም፣ ሆኖም እድሉን ስለ ሰጣችሁኝ
አመሰግናለሁ ።

3 6 ኛው የ ሰ ሜ ን አ ሜ ሪ ካ የ ኢ ት ዮ ጵ ያ ው ያ ን የ ስ ፖ ር ት ና የ ባ ህ ል ፌ ዴ ሬ ሽ ን አ መ ታ ዊ ዝ ግ ጅ ት / / ሰ ኔ 2 0 1 1 / / አ ት ላ ን ታ ፥ ጆ ር ጂ ያ 33

ዮናስ ታምሩ ታፈሰ ውድ ኢትዮጵያውያን ወገኖቻችን በሙሉ
የአትላንታ ኢትዮጵያን የከበረ ሰላምታችን ይድረሳችሁ!
ኮሚኒቲ ማህበር ፕሬዚደንት
እንኳን ለ36ኛው በአትላንታ ለሚደረገው የሰሜን አሜሪካ እግር ኳስ ውድድርና ባሕላዊ ዝግጅት ወደ
መዲናችን አትላንታ በሰላም መጣችሁ! በዚህ ቆይታችሁ ጥሩ ጊዜ እንዲኖራችሁ ምኞታችን የላቀ ነው።

ውድ የአትላንታ ኢትዮጵያን

በእንግዳ ተቀባይነታችን የታወቅን መሆናችን ይታወቃል፣ ይህንንም በተግባር ለማሳየት ከሌሎች
ከተሞች ወደከተማችን የሚመጡ ወገኖቻችሁን በፍቅር እድትቀበሉና ማንኛውንም አስፈላጊ ትብብር
እድታደርጉላቸው፣ በተለይ የትራስፖርት አገልግሎት ሰጪ ድርጅቶች፣ ሆቴሎች እና ሬስቶራንቶች
ትብብራችሁ እንዳይለያቸው በአክብሮት እንጠይቃለን።

የአትላንታ ኢትዮጵያን ኮሚኒቲ ማህበር

ኮሚኒቲያች እንደ አውሮፓውያን አቆጣጠር በ1983 ዓ.ም. የተቋቋመ አንጋፋ ተቋም ሲሆን፡ ብዙ
ስራዎችን የሰራ እና እየሰራም ያለ ትልቅ ማእከል ነው። ኮሚኒቲያችን ለሃይማኖት፣ ለፖለታካ፣
ለብሔር የማይወግን የሁሉም ኢትዮጵያኖች ሲሆን ሁሉንም እኩል የሚያይ እና እኩል የሚያቅፍ
ነው። ሆኖም አሁን ያለበት ጽ/ቤት ስለጠበበን የሕፃናት መዋያ፣ የአረጋውያንና የወጣቶች መዝናኛ
ያለውና ሌሎችም የተለያዪ አገልግሎቶችን የሚሰጥ ትልቅ ማዕከል ለመግዛት በዝግጅት ላይ
እንገኛለን፥ ስለሆነም ኮሚኒቲያችንን ለመርዳት የምትፈልጉ ወገኖቻችን በድረገፃችን
www.ethiopiancaa.org በመግባት 'Donate' የሚለውን በመጫን የምትችሉትን ለግሱን።

3 6 ኛው የ ሰ ሜ ን አ ሜ ሪ ካ የ ኢ ት ዮ ጵ ያ ው ያ ን የ ስ ፖ ር ት ና የ ባ ህ ል ፌ ዴ ሬ ሽ ን አ መ ታ ዊ ዝ ግ ጅ ት / / ሰ ኔ 2 0 1 1 / / አ ት ላ ን ታ ፥ ጆ ር ጂ ያ 35

36 E S F N A ’ s 3 6 TH A N N U A L S P O R T S A N D C U LT U R A L E V E N T // J U N E - J U LY 2 0 1 9 // AT L A N TA , G A

3 6 ኛው የ ሰ ሜ ን አ ሜ ሪ ካ የ ኢ ት ዮ ጵ ያ ው ያ ን የ ስ ፖ ር ት ና የ ባ ህ ል ፌ ዴ ሬ ሽ ን አ መ ታ ዊ ዝ ግ ጅ ት / / ሰ ኔ 2 0 1 1 / / አ ት ላ ን ታ ፥ ጆ ር ጂ ያ 37

የመታሰቢያ ገጽ

አበበ አሰፋ ፈለቀ ተካ ሰለሞን በቀለ
LA Dallol LA Dallol Atlanta

አብይ ግርማ

በያዝነው ዓመት ከተለዩን ውድ ወገኖቻችን አንዱ የሂዩስተኑ ወንድማችን አብይ ግርማ ነው።
አብይ ወደ አገረ አሜሪካ የመጣው በፈረንጆች አቆጣጠር በ 1989 ዓ.ም. ሲሆን ትዳር መስርቶ፣
አንድ ልጅ ወልዶ እና ሊቶ በመባል የሚታወቀውን ማተሚያ ቤት ከፍቶ ኑሮውን እስከ ዕለተ ሕልፈቱ
ድረስ በሂውስተን ከተማ አደረገ።

አብይ በሕይወት ዘመኑ እጅግ ሩህሩህ፣ የዋህና ለሰው ሁሉ አዛኝ ቅንና በጎ አድራጊ እንደነበረ
በብዙዎች ዘንድ የቅርብ ትውስታ ነው። በተለይም ደግሞ ዘርና ኃይማኖት ሳይለይ፣ ትንሽና ትልቅ
ሳይል የተቸገረን በመርዳት፣ በማበረታታት ፣ የታመመን በመጠየቅ፣ ያዘነን በማጽናናት፤ የታሰረን
በመጎብኘት ከሚታወቅባቸው መልካም ባሕሪያቶቹ ጥቂቶቹ ናቸው። ከዚህም በተጨማሪ አብይ
እጅግ ትጉህና ታታሪ፣ ሰለቸኝና ደከመኝን የማያውቅ ለሥራ ከፍተኛ አክብሮትና ክህሎት የነበረው
እና በጥራትና በቅልጥፍናቸው ወደር የማይገኝለት በብዙዎች ዘንድ የተወደደና የተከበረ አገሩን እና
ሕዝቡን የሚወድ እውነተኛ የአገር ፍቅር የነበረው ኢትዮጳያዊ ነበር።

በሂውስተን ከተማ እና በሌሎችም የአሜሪካ ከተሞች ባሉ የኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ ስብስብ
ውስጥ በተለያዩ የኃይማኖት ተቋማት፣ መንግስታዊ ባልሆኑ የተራድዖ እና የግል ድርጅቶች እንዲሁም ግለሰቦች ዙሪያ እግዚአብሔር በረዳው መጠን
ያበረከተው ያልተቋረጠ አስተዋጽዖ ይህ ነው ተብሎ የሚገመት ካለመሆኑም በላይ በተለያዩ ጊዚያት ከነዚህ ተቋማት የተበረከተለት የመልካም
አገልግሎት ሽልማትና የምስጋና ደብዳቤዎች በርካታ ናቸው።

አብይ ካገለገላቸው ተቋማት አንዱ በሰሜን አሜሪካ የኢትዮጵያ ስፖርትና ባሕል ፌዴሬሽን ነው። ፌዴሬሽኑ ባለፉት ዓመታት ባዘጋጃቸው ዓመታዊ
ዝግጅቶች ላይ ያለፈውን ዓመት ዕትም ጨምሮ በጥራት ተዘጋጅተውና ታትመው የተበተኑትን የፕሮግራም መጽሔቶች በማተምና በሰዓቱ በማድረስ
ይህ ነው የማይባል ዕርዳታና ድጋፍ ለፌዴሬሽኑ ሲያበረክት ኖሯል። ምንም እንኳን ዛሬ አብይ በሕይወት ኖሮ ባያየውም ፌዴሬሽኑ የአብይን መልካም
አገልግሎት ለመዘከር ወስኖ ይህንን ዕትም ዘንድሮም በአብይ ማተሚያ ቤት እንዲታተም በማድረጉ ታላቅ ደስታ ይሰማዋል።

38 E S F N A ’ s 3 6 TH A N N U A L S P O R T S A N D C U LT U R A L E V E N T // J U N E - J U LY 2 0 1 9 // AT L A N TA , G A

Diaspora Banking Services

Diaspora Banking service is designed for Ethiopians
and foreigners of Ethiopian origin living in Diaspora
to open and use foreign currency account with a
bank in their home country.

Mortgage
Car Loans
Investment
Personal

www.awashbank.com

3 6 ኛው የ ሰ ሜ ን አ ሜ ሪ ካ የ ኢ ት ዮ ጵ ያ ው ያ ን የ ስ ፖ ር ት ና የ ባ ህ ል ፌ ዴ ሬ ሽ ን አ መ ታ ዊ ዝ ግ ጅ ት / / ሰ ኔ 2 0 1 1 / / አ ት ላ ን ታ ፥ ጆ ር ጂ ያ 39


Click to View FlipBook Version